https://amh.sputniknews.africa/20260406/3727573.html
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ለ2026 ዓለም ዋንጫ ላለፈው ብሔራዊ ቡድን ሽልማት ሰጡ
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ለ2026 ዓለም ዋንጫ ላለፈው ብሔራዊ ቡድን ሽልማት ሰጡ
Sputnik አፍሪካ
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ለ2026 ዓለም ዋንጫ ላለፈው ብሔራዊ ቡድን ሽልማት ሰጡፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ከ52 ዓመታት በኋላ ኮንጎን ወደ ዓለም ዋንጫ ለመለሱት ለ "ሌፓርድስ" ተጫዋቾች እና ለአሰልጣኝ ቡድኑ አባላት አዳዲስ መኪኖችን፣... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T16:16+0300
2026-04-06T16:16+0300
2026-04-06T18:02+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3727573.jpg?1775487728
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ለ2026 ዓለም ዋንጫ ላለፈው ብሔራዊ ቡድን ሽልማት ሰጡፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ከ52 ዓመታት በኋላ ኮንጎን ወደ ዓለም ዋንጫ ለመለሱት ለ "ሌፓርድስ" ተጫዋቾች እና ለአሰልጣኝ ቡድኑ አባላት አዳዲስ መኪኖችን፣ የገንዘብ ስጦታ እና ሰፊ መሬቶችን በሽልማት አበርክተዋል።የተበረከቱት የመኪና ዓይነቶች፦◻ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ፕራዶ፣◻ ላንድ ክሩዘር GX.R ትዊን ቱርቦ፣◻ ላንድ ክሩዘር VX.R፣◻ ኒሳን ፓትሮል SUVs 3.5L ቢቱርቦ V6፣ ◻ ቶዮታ ፎርቹንር፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ለ2026 ዓለም ዋንጫ ላለፈው ብሔራዊ ቡድን ሽልማት ሰጡ
16:16 06.04.2026 (የተሻሻለ: 18:02 06.04.2026) የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ለ2026 ዓለም ዋንጫ ላለፈው ብሔራዊ ቡድን ሽልማት ሰጡፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ከ52 ዓመታት በኋላ ኮንጎን ወደ ዓለም ዋንጫ ለመለሱት ለ "ሌፓርድስ" ተጫዋቾች እና ለአሰልጣኝ ቡድኑ አባላት አዳዲስ መኪኖችን፣ የገንዘብ ስጦታ እና ሰፊ መሬቶችን በሽልማት አበርክተዋል።
የተበረከቱት የመኪና ዓይነቶች፦
◻ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ፕራዶ፣
◻ ላንድ ክሩዘር GX.R ትዊን ቱርቦ፣
◻ ላንድ ክሩዘር VX.R፣
◻ ኒሳን ፓትሮል SUVs 3.5L ቢቱርቦ V6፣
◻ ቶዮታ ፎርቹንር፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X