በኩርስክ ክልል በሩሲያ ባለሥልጣን ላይ የታቀደ የሽብር ጥቃት መክሸፉን የፌዴራል ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ

ሰብስክራይብ

በኩርስክ ክልል በሩሲያ ባለሥልጣን ላይ የታቀደ የሽብር ጥቃት መክሸፉን የፌዴራል ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ

ከዩክሬን የደህንነት ተቋማት ጋር የሚሠራ አንድ የኩርስክ ክልል ነዋሪ ለሽብር ጥቃት ዝግጅት በአካባቢው የመንግሥት ህንፃ እንዲሰልል መመሪያ ተሰጥቶት እንደነበር አገልግሎቱ በመግለጫው አስታውቋል።

ግለሰቡ በድብቅ የተቀመጠ ቦምብ ለማውጣት ሲሞክር በቁጥጥር ስር መዋሉ ታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0