https://amh.sputniknews.africa/20260406/3727273.html
በኦሮሚያ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን በየዓመቱ የ38 በመቶ ዕድገት እያሳየ ነው ተባለ
በኦሮሚያ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን በየዓመቱ የ38 በመቶ ዕድገት እያሳየ ነው ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በኦሮሚያ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን በየዓመቱ የ38 በመቶ ዕድገት እያሳየ ነው ተባለ በክልሉ የግብርና ሥራን በቴክኖሎጂ ለማዘመን የባንክ ብድር መመቻቸቱ እና 85 በመቶ የሚሆነው የእርሻ መሬት በኩታ ገጠም አሠራር መታረሱ ለዘርፉ ዕድገት አስተዋጾ... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T15:17+0300
2026-04-06T15:17+0300
2026-04-06T18:00+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3727273.jpg?1775487617
በኦሮሚያ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን በየዓመቱ የ38 በመቶ ዕድገት እያሳየ ነው ተባለ በክልሉ የግብርና ሥራን በቴክኖሎጂ ለማዘመን የባንክ ብድር መመቻቸቱ እና 85 በመቶ የሚሆነው የእርሻ መሬት በኩታ ገጠም አሠራር መታረሱ ለዘርፉ ዕድገት አስተዋጾ ማድረጉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ለበልግ እርሻ ዝግጅት እና ለበጋ መስኖ ስንዴ ማሰባሰቢያ ከ10 ሺህ በላይ ትራክተሮች እና 1,000 ኮምባይነሮች መሠማራቱን የቢሮው የመካናይዜሽን ዘርፍ ዳይሬክተር መስቀሉ ቱሉ ተናግረዋል። ዕድገቱን ለማዝለቅና የተጠቃሚዎችን አቅም ለማሳደግ በአራት አካባቢዎች የጥገናና የሥልጠና ማዕከላት መቋቋሙን ቢሮው ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኦሮሚያ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን በየዓመቱ የ38 በመቶ ዕድገት እያሳየ ነው ተባለ
15:17 06.04.2026 (የተሻሻለ: 18:00 06.04.2026) በኦሮሚያ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን በየዓመቱ የ38 በመቶ ዕድገት እያሳየ ነው ተባለ በክልሉ የግብርና ሥራን በቴክኖሎጂ ለማዘመን የባንክ ብድር መመቻቸቱ እና 85 በመቶ የሚሆነው የእርሻ መሬት በኩታ ገጠም አሠራር መታረሱ ለዘርፉ ዕድገት አስተዋጾ ማድረጉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
ለበልግ እርሻ ዝግጅት እና ለበጋ መስኖ ስንዴ ማሰባሰቢያ ከ10 ሺህ በላይ ትራክተሮች እና 1,000 ኮምባይነሮች መሠማራቱን የቢሮው የመካናይዜሽን ዘርፍ ዳይሬክተር መስቀሉ ቱሉ ተናግረዋል።
ዕድገቱን ለማዝለቅና የተጠቃሚዎችን አቅም ለማሳደግ በአራት አካባቢዎች የጥገናና የሥልጠና ማዕከላት መቋቋሙን ቢሮው ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X