ጊኒ በከፍተኛ የመሠረተ ልማት ግንባታ ወደ ልማት ጎዳና በቆራጥነት እየተራመደች ነው - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንቱ ጽ/ቤት

ሰብስክራይብ

ጊኒ በከፍተኛ የመሠረተ ልማት ግንባታ ወደ ልማት ጎዳና በቆራጥነት እየተራመደች ነው - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንቱ ጽ/ቤት

በፕሬዚዳንት ማማዲ ዱምቡያ መሪነት ጊኒ በመላ ሀገሪቱ እየተከናወኑ ባሉ ግዙፍ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አማካኝነት ወደ ብሩህ መጻኢ ጊዜ በሂደት እየተጓዘች ነው ሲል ጽሕፈት ቤቱ ገልጿል።

በአሁኑ ወቅት በመከናወን ላይ ያሉ ዋና ዋና ፕሮጀክቶች፦

መንገዶች፣

ድልድዮች፣

የመንገድ መጋጠሚያዎች (ኢንተርቼንጅ)፣

አውሮፕላን ማረፊያዎች፣

የኢንዱስትሪ ተቋማት፣

የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች።

በ "ሲማንዱ 2040" መርኃ-ግብር ሥር የሚመሩት እነዚህ ፕሮጀክቶች በተለይም በማዕድን ዘርፍ ሀገሪቱን ለማዘመንና የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያለሙ መሆናቸውን መግለጫው አክሎ አመልክቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0