https://amh.sputniknews.africa/20260406/3725249.html
በግብፅ በልብ ጡንቻ ውስጥ አምስት ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ሚስማር የገባበት ህፃን በሕክምና ተረፈ
በግብፅ በልብ ጡንቻ ውስጥ አምስት ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ሚስማር የገባበት ህፃን በሕክምና ተረፈ
Sputnik አፍሪካ
በግብፅ በልብ ጡንቻ ውስጥ አምስት ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ሚስማር የገባበት ህፃን በሕክምና ተረፈ አንድ የ11 ዓመት ታዳጊ በሚስማር መምቻ መሣሪያ ሲጫወት በደረሰበት አደጋ ሚስማሩ ደረቱን ሰንጥቆ በቀጥታ የልብ ጡንቻው ውስጥ በመግባቱ፤ በከባድ ሁኔታ ላይ... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T13:08+0300
2026-04-06T13:08+0300
2026-04-06T14:11+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3725783_0:353:1024:929_1920x0_80_0_0_bc4188c2a724a2d5894f29a4e84f78a5.jpg
በግብፅ በልብ ጡንቻ ውስጥ አምስት ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ሚስማር የገባበት ህፃን በሕክምና ተረፈ አንድ የ11 ዓመት ታዳጊ በሚስማር መምቻ መሣሪያ ሲጫወት በደረሰበት አደጋ ሚስማሩ ደረቱን ሰንጥቆ በቀጥታ የልብ ጡንቻው ውስጥ በመግባቱ፤ በከባድ ሁኔታ ላይ ሆኖ በካይሮ ወደሚገኘው የቃስር አል አይኒ ሆስፒታል መድረሱን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ከሆስፒታሉ የልብና የደረት ቀዶ ጥገና ክፍል የተውጣጣ ልዩ የሕክምና ቡድን ሚስማሩን በተሳካ ሁኔታ በማውጣትና ደም መፍሰሱን በማቆም የታዳጊውን ሕይወት እንደታደገ ዘገባው አመልክቷል። ከሁለት ቀናት በኋላም ህፃኑ ከሆስፒታል መውጣቱ ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3725783_0:257:1024:1025_1920x0_80_0_0_11fe73a1bf6807dc25c48c7f8ac49b87.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በግብፅ በልብ ጡንቻ ውስጥ አምስት ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ሚስማር የገባበት ህፃን በሕክምና ተረፈ
13:08 06.04.2026 (የተሻሻለ: 14:11 06.04.2026) በግብፅ በልብ ጡንቻ ውስጥ አምስት ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ሚስማር የገባበት ህፃን በሕክምና ተረፈ አንድ የ11 ዓመት ታዳጊ በሚስማር መምቻ መሣሪያ ሲጫወት በደረሰበት አደጋ ሚስማሩ ደረቱን ሰንጥቆ በቀጥታ የልብ ጡንቻው ውስጥ በመግባቱ፤ በከባድ ሁኔታ ላይ ሆኖ በካይሮ ወደሚገኘው የቃስር አል አይኒ ሆስፒታል መድረሱን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ከሆስፒታሉ የልብና የደረት ቀዶ ጥገና ክፍል የተውጣጣ ልዩ የሕክምና ቡድን ሚስማሩን በተሳካ ሁኔታ በማውጣትና ደም መፍሰሱን በማቆም የታዳጊውን ሕይወት እንደታደገ ዘገባው አመልክቷል።
ከሁለት ቀናት በኋላም ህፃኑ ከሆስፒታል መውጣቱ ተገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X