https://amh.sputniknews.africa/20260406/3725215.html
ለዩክሬን የሰላም ንግግር መቋረጥ ምክንያቱ የኪዬቭ በወታደራዊ ኃይል መመካት ነው - የሩሲያ የሄርሶን ክልል ገዢ
ለዩክሬን የሰላም ንግግር መቋረጥ ምክንያቱ የኪዬቭ በወታደራዊ ኃይል መመካት ነው - የሩሲያ የሄርሶን ክልል ገዢ
Sputnik አፍሪካ
ለዩክሬን የሰላም ንግግር መቋረጥ ምክንያቱ የኪዬቭ በወታደራዊ ኃይል መመካት ነው - የሩሲያ የሄርሶን ክልል ገዢ ቭላድሚር ሳልዶ ለስፑትኒክ በሰጡት መግለጫ፤ “ንግግሮች ሁልጊዜም በመሬት ላይ ያለውን እውነታ ያንፀባርቃሉ። የዩክሬን ወገን ለገንቢ ውይይት... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T12:36+0300
2026-04-06T12:36+0300
2026-04-06T14:09+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3725562_0:62:1280:782_1920x0_80_0_0_73f89303b106dbf4e18f6b7d96aa7ed1.jpg
ለዩክሬን የሰላም ንግግር መቋረጥ ምክንያቱ የኪዬቭ በወታደራዊ ኃይል መመካት ነው - የሩሲያ የሄርሶን ክልል ገዢ ቭላድሚር ሳልዶ ለስፑትኒክ በሰጡት መግለጫ፤ “ንግግሮች ሁልጊዜም በመሬት ላይ ያለውን እውነታ ያንፀባርቃሉ። የዩክሬን ወገን ለገንቢ ውይይት ዝግጁ ካልሆነና በኃይል እርምጃ ላይ መመካቱን ከቀጠለ፤ ሂደቱ መዘግየቱ አይቀሬ ነው” ብለዋል። የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ መጋቢት 6 ቀን በሰጡት መግለጫ፤ በአሜሪካ አገናኝነት በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት ይደረጉ የነበሩ ድርድሮች መቋረጣቸውንና ዋሽንግተንም አሁን ትኩረቷን ወደ ሌላ አቅጣጫ ማድረጓን ገልፀዋል። በዚህ ዓመት የሩሲያ፣ የዩክሬን እና የአሜሪካ ልዑካን ቡድኖች የተሳተፉባቸው ሦስት ዙር ድርድሮች መካሄዳቸው የሚታወስ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3725562_78:0:1203:844_1920x0_80_0_0_007606e74353e5da4a8b6cbe3fc5aba0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለዩክሬን የሰላም ንግግር መቋረጥ ምክንያቱ የኪዬቭ በወታደራዊ ኃይል መመካት ነው - የሩሲያ የሄርሶን ክልል ገዢ
12:36 06.04.2026 (የተሻሻለ: 14:09 06.04.2026) ለዩክሬን የሰላም ንግግር መቋረጥ ምክንያቱ የኪዬቭ በወታደራዊ ኃይል መመካት ነው - የሩሲያ የሄርሶን ክልል ገዢ ቭላድሚር ሳልዶ ለስፑትኒክ በሰጡት መግለጫ፤ “ንግግሮች ሁልጊዜም በመሬት ላይ ያለውን እውነታ ያንፀባርቃሉ። የዩክሬን ወገን ለገንቢ ውይይት ዝግጁ ካልሆነና በኃይል እርምጃ ላይ መመካቱን ከቀጠለ፤ ሂደቱ መዘግየቱ አይቀሬ ነው” ብለዋል።
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ መጋቢት 6 ቀን በሰጡት መግለጫ፤ በአሜሪካ አገናኝነት በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት ይደረጉ የነበሩ ድርድሮች መቋረጣቸውንና ዋሽንግተንም አሁን ትኩረቷን ወደ ሌላ አቅጣጫ ማድረጓን ገልፀዋል።
በዚህ ዓመት የሩሲያ፣ የዩክሬን እና የአሜሪካ ልዑካን ቡድኖች የተሳተፉባቸው ሦስት ዙር ድርድሮች መካሄዳቸው የሚታወስ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X