https://amh.sputniknews.africa/20260406/3725181.html
አሜሪካ “አሮጌ” ኤ-10 የጦር አውሮፕላኖችን በኢራን አሰማራች
አሜሪካ “አሮጌ” ኤ-10 የጦር አውሮፕላኖችን በኢራን አሰማራች
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ “አሮጌ” ኤ-10 የጦር አውሮፕላኖችን በኢራን አሰማራችየአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታገን) ለከባድ ዘመናዊ ጦርነቶች ብቁ እንዳልሆኑ ያመናቸውን ኤ-10 ታንደርቦልት 2 ተዋጊ ጄቶችን ኢራን ላይ እየተጠቀመ መሆኑን የአሜሪካ የበጀት ሰነዶችና... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T12:00+0300
2026-04-06T12:00+0300
2026-04-06T14:08+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3725335_0:75:1280:795_1920x0_80_0_0_91091cdd72dd173e04e9e31fffbdde37.jpg
አሜሪካ “አሮጌ” ኤ-10 የጦር አውሮፕላኖችን በኢራን አሰማራችየአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታገን) ለከባድ ዘመናዊ ጦርነቶች ብቁ እንዳልሆኑ ያመናቸውን ኤ-10 ታንደርቦልት 2 ተዋጊ ጄቶችን ኢራን ላይ እየተጠቀመ መሆኑን የአሜሪካ የበጀት ሰነዶችና ሕጎች ያሳያሉ። አየር ኃይሉ 423 ሚሊዮን ዶላር ለመቆጠብ የቀሩትን 162 የኤ-10 አውሮፕላኖች በሙሉ ከአገልግሎት ለማስወጣት አቅዶ ነበር። የ2025 የመከላከያ ሕግ ግን የአውሮፕላኖቹን ቁጥር የመቀነስ ዕቅድ ለጊዜው በማቆም እስከ 2029 ድረስ ሙሉ በሙሉ ከሥራ እንደሚወጡ አረጋግጧል።ሆኖም አውሮፕላኖቹ በአሁኑ ወቅት በመካከለኛው ምስራቅ ተሰማርተዋል። ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ እንደዘገበው፤ አሜሪካ ለ ‘ኦፕሬሽን ኤፒክ ፉሪ’ ዘመቻ የኤ-10 ጦር አውሮፕላኖች ስምሪቷን በእጥፍ በመጨመር ወደ 30 አሳድጋለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3725335_61:0:1220:869_1920x0_80_0_0_1233c87975758e9bd1ff8e7c772745e7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ “አሮጌ” ኤ-10 የጦር አውሮፕላኖችን በኢራን አሰማራች
12:00 06.04.2026 (የተሻሻለ: 14:08 06.04.2026) አሜሪካ “አሮጌ” ኤ-10 የጦር አውሮፕላኖችን በኢራን አሰማራችየአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታገን) ለከባድ ዘመናዊ ጦርነቶች ብቁ እንዳልሆኑ ያመናቸውን ኤ-10 ታንደርቦልት 2 ተዋጊ ጄቶችን ኢራን ላይ እየተጠቀመ መሆኑን የአሜሪካ የበጀት ሰነዶችና ሕጎች ያሳያሉ።
አየር ኃይሉ 423 ሚሊዮን ዶላር ለመቆጠብ የቀሩትን 162 የኤ-10 አውሮፕላኖች በሙሉ ከአገልግሎት ለማስወጣት አቅዶ ነበር። የ2025 የመከላከያ ሕግ ግን የአውሮፕላኖቹን ቁጥር የመቀነስ ዕቅድ ለጊዜው በማቆም እስከ 2029 ድረስ ሙሉ በሙሉ ከሥራ እንደሚወጡ አረጋግጧል።
ሆኖም አውሮፕላኖቹ በአሁኑ ወቅት በመካከለኛው ምስራቅ ተሰማርተዋል። ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ እንደዘገበው፤ አሜሪካ ለ ‘ኦፕሬሽን ኤፒክ ፉሪ’ ዘመቻ የኤ-10 ጦር አውሮፕላኖች ስምሪቷን በእጥፍ በመጨመር ወደ 30 አሳድጋለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X