በደቡባዊ አፍሪካ የሚገኙ የኢራን ኤምባሲዎች ለትራምፕ ጥያቄ የፌዝ ምላሽ ሰጡ

ሰብስክራይብ

በደቡባዊ አፍሪካ የሚገኙ የኢራን ኤምባሲዎች ለትራምፕ ጥያቄ የፌዝ ምላሽ ሰጡ

በዚምባብዌ የኢራን ኤምባሲ፤ ትራምፕ የሆርሙዝ ሰርጥ በአስቸኳይ እንዲከፈት ላቀረቡት ጥያቄ በምጸት ምላሽ ሰጥቷል።

በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የዲፕሎማቲክ ተልዕኮም ቀልዱን በመቀጠል እንዲህ ብሏል፦

"ሽሽ...ቁልፉ ያለው የአበባ ማስቀመጫው ስር ነው። ክፍት የሆነው ለወዳጆች ብቻ ነው።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0