https://amh.sputniknews.africa/20260406/3724574.html
ለ2026 ዓለም ዋንጫ ያለፉት የኮንጎ እግር ኳስ ተጫዋቾች በኪንሻሳ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
ለ2026 ዓለም ዋንጫ ያለፉት የኮንጎ እግር ኳስ ተጫዋቾች በኪንሻሳ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
Sputnik አፍሪካ
ለ2026 ዓለም ዋንጫ ያለፉት የኮንጎ እግር ኳስ ተጫዋቾች በኪንሻሳ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው "ሌኦፓርድስ" (ነብሮቹ) በመባል የሚታወቀው የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች እሁድ ዕለት ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T10:47+0300
2026-04-06T10:47+0300
2026-04-06T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3724574.jpg?1775462643
ለ2026 ዓለም ዋንጫ ያለፉት የኮንጎ እግር ኳስ ተጫዋቾች በኪንሻሳ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው "ሌኦፓርድስ" (ነብሮቹ) በመባል የሚታወቀው የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች እሁድ ዕለት ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በደማቅ ሆታና ደስታ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መጋቢት 22 ቀን በጓዳላሃራ ጃማይካን 1 ለ 0 በማሸነፍ፤ ከ1974 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለ2026 ዓለም ዋንጫ ማለፏን በይፋ አረጋግጣለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለ2026 ዓለም ዋንጫ ያለፉት የኮንጎ እግር ኳስ ተጫዋቾች በኪንሻሳ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
10:47 06.04.2026 (የተሻሻለ: 11:04 06.04.2026) ለ2026 ዓለም ዋንጫ ያለፉት የኮንጎ እግር ኳስ ተጫዋቾች በኪንሻሳ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
"ሌኦፓርድስ" (ነብሮቹ) በመባል የሚታወቀው የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች እሁድ ዕለት ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በደማቅ ሆታና ደስታ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መጋቢት 22 ቀን በጓዳላሃራ ጃማይካን 1 ለ 0 በማሸነፍ፤ ከ1974 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለ2026 ዓለም ዋንጫ ማለፏን በይፋ አረጋግጣለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X