🪖 የአሜሪካ አብራሪዎችን ነፍስ የማዳን ሥራ 'ስኬታማ' ያልሆነበት ምክንያት

ሰብስክራይብ

🪖 የአሜሪካ አብራሪዎችን ነፍስ የማዳን ሥራ 'ስኬታማ' ያልሆነበት ምክንያት

ፔንታጎን "በወታደሮቹ ላይ የሚደርሱ ከፍተኛ ጉዳት ወይም ሞቶችን የመደበቅ እና የመሸሸግ" ልማድ አለው ሲሉ የስቶክሆልም ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ኢሳ ብሉሚ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የቅዳሜው ኦፕሬሽን "ስኬት" ተብሎ ሊገለጽ የሚችለው በኢራን ጦርነት እንዲካሄድ በሚገፋፉ ግለሰቦች በባለቤትነት በተያዙ ኮርፖሬት ሚዲያዎች ላይ በተሰጠው ሽፋን ብቻ ነው ብለዋል።

"ስኬቱ ሰዎች መሬት ላይ ከሆነው ውጪ ስለሌሎች ጉዳዮች እንዲያወሩ ማድረጉ ብቻ ነው" ያሉት ብሉሚ፤ ሚዲያዎች ሽፋን የነፍጓቸውን መረጃዎች ያገኙ የአሜሪካ ወታደሮች፤ ጦርነቱ ለጥምረቱ "የታሰበውን ውጤት እያስገኘ አይደለም" ማለታቸውን ጠቁመዋል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0