https://amh.sputniknews.africa/20260406/3724082.html
የናይጄሪያ ወታደሮች ቤተ-ክርስቲያን ላይ የተቃጣን ጥቃት አከሸፉ
የናይጄሪያ ወታደሮች ቤተ-ክርስቲያን ላይ የተቃጣን ጥቃት አከሸፉ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ወታደሮች ቤተ-ክርስቲያን ላይ የተቃጣን ጥቃት አከሸፉ የናይጄሪያ ወታደሮች በካዱና ግዛት በሚገኝ አንድ ቤተ-ክርስቲያን የትንሳኤ በዓል ሥነ-ሥርዓት ላይ የነበሩ ምዕመናን በአሸባሪዎች እየታፈኑ ነው የሚል አስቸኳይ ጥሪ እንደደረሳቸው ፈጣን... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T10:06+0300
2026-04-06T10:06+0300
2026-04-06T10:29+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3724140_0:155:708:553_1920x0_80_0_0_c9e696044b88d3708c7ebc35ecfcc6d7.jpg
የናይጄሪያ ወታደሮች ቤተ-ክርስቲያን ላይ የተቃጣን ጥቃት አከሸፉ የናይጄሪያ ወታደሮች በካዱና ግዛት በሚገኝ አንድ ቤተ-ክርስቲያን የትንሳኤ በዓል ሥነ-ሥርዓት ላይ የነበሩ ምዕመናን በአሸባሪዎች እየታፈኑ ነው የሚል አስቸኳይ ጥሪ እንደደረሳቸው ፈጣን ምላሽ መስጠታቸውን ጦር ሠራዊቱ አስታውቋል።ወታደሮቹ የአካባቢው ነዋሪዎች በሰጧቸው መረጃ በመታገዝ ወዲያውኑ አጥቂዎቹን በማሳደድ አሸባሪዎቹ ታጋቾቹን ጥለው እንዲሸሹ ማድረገቻው ተገልጿል። በአሸባሪዎቹ የተገደሉ አምስት የጥቃቱ ሰለባዎች አስከሬን በቦታው የተገኘ ሲሆን በሸሹት አጥቂዎች በኩልም ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሚያሳዩ የደም ዱካዎች መታየታቸውን መግለጫው ጠቁሟል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3724140_0:89:708:620_1920x0_80_0_0_9eb8c05f21c0837b8f913ceb5aed05ff.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የናይጄሪያ ወታደሮች ቤተ-ክርስቲያን ላይ የተቃጣን ጥቃት አከሸፉ
10:06 06.04.2026 (የተሻሻለ: 10:29 06.04.2026) የናይጄሪያ ወታደሮች ቤተ-ክርስቲያን ላይ የተቃጣን ጥቃት አከሸፉ የናይጄሪያ ወታደሮች በካዱና ግዛት በሚገኝ አንድ ቤተ-ክርስቲያን የትንሳኤ በዓል ሥነ-ሥርዓት ላይ የነበሩ ምዕመናን በአሸባሪዎች እየታፈኑ ነው የሚል አስቸኳይ ጥሪ እንደደረሳቸው ፈጣን ምላሽ መስጠታቸውን ጦር ሠራዊቱ አስታውቋል።
ወታደሮቹ የአካባቢው ነዋሪዎች በሰጧቸው መረጃ በመታገዝ ወዲያውኑ አጥቂዎቹን በማሳደድ አሸባሪዎቹ ታጋቾቹን ጥለው እንዲሸሹ ማድረገቻው ተገልጿል።
በአሸባሪዎቹ የተገደሉ አምስት የጥቃቱ ሰለባዎች አስከሬን በቦታው የተገኘ ሲሆን በሸሹት አጥቂዎች በኩልም ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሚያሳዩ የደም ዱካዎች መታየታቸውን መግለጫው ጠቁሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X