አሜሪካ የኢራን ጦርነት መረጃዎችን ሳንሱር እያደረገች ነው - ዘገባ

አሜሪካ የኢራን ጦርነት መረጃዎችን ሳንሱር እያደረገች ነው
አሜሪካ የኢራን ጦርነት መረጃዎችን ሳንሱር እያደረገች ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.04.2026
ሰብስክራይብ
አሜሪካ የኢራን ጦርነት መረጃዎችን ሳንሱር እያደረገች ነው - ዘገባ

​የአሜሪካ መንግሥት ሁሉም የሳተላይት ኩባንያዎች በኢራን ያለውን የጦርነት ምስሎችን እንዲያቅቡ ጠየቀ።

​በካሊፎርኒያ የሚገኘው ፕላኔት-ላብስ ለደንበኞቹ በላከው ኢሜይል፣ የአሜሪካ መንግሥት ሁሉም ዋና ዋና የሳተላይት ምስል አቅራቢ ድርጅት በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የጦርነት ቀጣና የሚያሳዩ ምስሎችን ላልተወሰነ ጊዜ እንዳያወጣ መጠየቁን አሳውቋል ሲል ሮይተርስ ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0