የሩሲያ እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የስልክ ውይይት አደረጉ

የሩሲያ እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የስልክ ውይይት አደረጉ
የሩሲያ እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የስልክ ውይይት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.04.2026
ሰብስክራይብ
የሩሲያ እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የስልክ ውይይት አደረጉ

​ሰርጌ ላቭሮቭ እና ዋንግ ዪ በመካከለኛው ምስራቅ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክረዋል።

​ዋንግ ዪ በኢራን ያለው ግጭት እየተባባሰ መምጣቱን እና በሆርሙዝ ወሽመጥ ያለው የመርከብ ትራንስፖርት ችግር ሊፈታ የሚችለው በአፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት ሲደረግ ብቻ መሆኑን አስምረውበታል።

​በተጨማሪም፣ ቻይና በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር ለመቀጠል፣ ቅድሚያ በሚሰጣቸው ጉዳዮች ላይ የተግባር ቅንጅት ለማድረግ፣ እንዲሁም ግጭቱን ለማርገብ፣ ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን እና ዓለም አቀፍ ደህንነትን ለመጠበቅ ጥረት ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0