ኢራን በእውነተኛ ቃል ኪዳን 4፣ 96ኛ ዙር ዘመቻ የጠላትን የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ደብድባለች - የኢራን አብዮታዊ ዘብ

ሰብስክራይብ

ኢራን በእውነተኛ ቃል ኪዳን 4፣ 96ኛ ዙር ዘመቻ የጠላትን የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ደብድባለች - የኢራን አብዮታዊ ዘብ

​አሜሪካ እና እስራኤል በኬሬጅ የቢ1 ድልድይ እና በማኅሻህር  የፔትሮኬሚካል ተቋማት ላይ ለሰነዘሩት ጥቃት አጸፋ ለመስጠት፣ የኢራን ጦር ኃይል በቀጣናው በሚገኙ ከእስራኤል እና ከአሜሪካ ጋር ግንኙነት ባላቸው የፔትሮኬሚካል እና የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0