አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የሚያደርሱት ጥቃት ሲቀጥል የሟቾች ቁጥርም እያሻቀበ መሆኑ ተገለፀ

ኢራን
ኢራን  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.04.2026
ሰብስክራይብ
አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የሚያደርሱት ጥቃት ሲቀጥል የሟቾች ቁጥርም እያሻቀበ መሆኑ ተገለፀ

​በቀጣናው በሚገኙ ሲቪሎች እና ወታደራዊ አባላት ላይ የሚደርሰው ጉዳት እየጨመረ ይገኛል።

የየሞት እና ጉዳት አሁናዊ አኃዛዊ መረጃዎች፦

​ኢራን፦ 1,348 ሞት 24,742 ቁስለኛ
​ሊባኖስ፦ 1,422 ሞት፣ 4,294 ቁስለኛ
​ኢራቅ፦ 125 ሞት፣ 197 ቁስለኛ፤
እስራኤል ፦ 30 ሞት፣ 6,771ቁስለኛ እና
አሜሪካ፦ 13 ሞት ፣ 365 ቁስለኛ።

​ዝርዝር መረጃውን በስፑትኒክ ኢንፎግራፊክስ ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0