#Viral | የዓመቱ ደማቅ ተወርዋሪ ባለ ጅራት ኮከብ በፀሐይ ተዋጠ

ሰብስክራይብ

#Viral | የዓመቱ ደማቅ ተወርዋሪ ባለ ጅራት ኮከብ በፀሐይ ተዋጠ

​እንደ ሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የጠፈር ምርምር ኢንስቲትዩት መረጃ፣ የኮከቡ (ኮሜት) ተለዋዋጭ አካላት የፀሐይ የውጪኛው ከባቢ አየር ውስጥ የተበታተኑ ሲሆን፣ ትላልቅ ስብርባሪዎቹም በቀጥታ በፀሐይ ወለል ላይ ሳይወድቁ አልቀሩም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0