ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በናይጄሪያ ባዬልሳ የየናጎአ ሲቲ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በድል አጠናቀቁ

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በናይጄሪያ ባዬልሳ የየናጎአ ሲቲ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በድል አጠናቀቁ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በናይጄሪያ ባዬልሳ የየናጎአ ሲቲ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በድል አጠናቀቁ  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.04.2026
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በናይጄሪያ ባዬልሳ የየናጎአ ሲቲ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በድል አጠናቀቁ

በወንዶች ምድብ የተካሄደውን ውድድር ሀብታሙ ብርሃኑ ሞላ 29:23.62 በሆነ ፈጣን ሠዓት በመግባት አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ሲሆን የናይጄሪያ አትሌቶች የሁለተኛ እና የሦስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል።

​በሴቶች ውድድር ምድብ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበላይነት የተያዘ ነበር።

ሸዋዬ ዱኦ፦ 33:50.07 በመግባት በአንደኝነት አጠናቃለች

ትግስት ግርማ፦ 34:07.25 በመግባት ሁለተኛ እንዲሁም

ወርቄ ጋካሾ ፦ 34:57.72 በመግባት ሦስተኛ ሆነው አጠናቀዋል።

​በውድድሩ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ለወጡ አትሌቶች እንደየደረጃቸው 5,0003,000 እና 2,000 የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0