#viral | ከደመና በላይ የተገለፀ ደግነት፤ ሩሲያውያን ተራራ ወጪዎች በ8,000 ሜትር ከፍታ ላይ የተገኘች አንዲት ትንሽ ድንቢጥ ሙቀት ለገሷት

ሰብስክራይብ

#viral | ከደመና በላይ የተገለፀ ደግነት፤ ሩሲያውያን ተራራ ወጪዎች በ8,000 ሜትር ከፍታ ላይ የተገኘች አንዲት ትንሽ ድንቢጥ ሙቀት ለገሷት

​ሩሲያውያን ተራራ ወጪዎች ምንም ዓይነት ኦክስጅን ሳይጠቀሙ የማናስሉን ተራራ እየወጡ ሳለ፣ በቅዝቃዜ የተገታች አንዲት ድንቢጥ ወፍ አግኝተው በጓንታቸው ውስጥ በማድረግ በረቂቅ ሁኔታ ያሞቁበት ልብ የሚነካ አጋጣሚ ተፈጥሯል።

​ባለፈው ጥቅምት መጀመሪያ ተቀርጾ አሁን ላይ በስፋት እየተሰራጨ ባለው በዚህ ልብን ደስ የሚያሰኝ ቪዲዮ ላይ፤ ተራራ ወጪው ትንሿን ወፍ ከጓንቱ ውስጥ በጥንቃቄ አውጥቶ እጁን ሲዘረጋላት፣ ድንቢጧ በደስታ በርራ ስትሄድ ይታያል።

​ ማናስሉ ተራራ፣ ኔፓል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0