https://amh.sputniknews.africa/20260405/3718291.html
የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ
የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ
Sputnik አፍሪካ
የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ በአገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር በሚገኙ ሁሉም አብያተክርስቲያናት የሚከበረው በዓሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና ትሕትናውን ለመግለጽ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተጭኖ በክብር ወደ... 05.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-05T11:51+0300
2026-04-05T11:51+0300
2026-04-05T11:59+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/05/3718361_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_29cc6ff2471f3d4fe32f880db7129a85.jpg
የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ በአገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር በሚገኙ ሁሉም አብያተክርስቲያናት የሚከበረው በዓሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና ትሕትናውን ለመግለጽ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተጭኖ በክብር ወደ ኢየሩሳሌም መግባቱን የሚዘክር ሲሆን፣ የዐቢይ ጾም 8ኛ ሳምንት መጠሪያ ነው። ምዕመናን በዓሉን የዘንባባ ዝንጣፊዎችን በመያዝ "ሆሳዕና በአርያም" እያሉ በማመስገን እና ዝንጣፊውን በራሳቸው ላይ በማሰር በሃይማኖታዊ ስርዓት አክብረዋል። ይህ በዓል ነገ ሰኞ የሚጀመረውንና በጾምና በስግደት የሚታሰበውን የእየሱስ ክርስቶስ የሕማማት ሳምንት በይፋ እንደሚጀምርም ያበስራል።ቪዲዮ፦ 1 በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ፣ 2 እና 3 ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ
Sputnik አፍሪካ
የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ
2026-04-05T11:51+0300
true
PT0M52S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/05/3718361_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ecea9ad5f40569e0c0ab89c548732d3d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ
11:51 05.04.2026 (የተሻሻለ: 11:59 05.04.2026) የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ በአገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር በሚገኙ ሁሉም አብያተክርስቲያናት የሚከበረው በዓሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና ትሕትናውን ለመግለጽ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተጭኖ በክብር ወደ ኢየሩሳሌም መግባቱን የሚዘክር ሲሆን፣
የዐቢይ ጾም 8ኛ ሳምንት መጠሪያ ነው።
ምዕመናን በዓሉን የዘንባባ ዝንጣፊዎችን በመያዝ "ሆሳዕና በአርያም" እያሉ በማመስገን እና ዝንጣፊውን በራሳቸው ላይ በማሰር በሃይማኖታዊ ስርዓት አክብረዋል።
ይህ በዓል ነገ ሰኞ የሚጀመረውንና በጾምና በስግደት የሚታሰበውን የእየሱስ ክርስቶስ የሕማማት ሳምንት በይፋ እንደሚጀምርም ያበስራል።
ቪዲዮ፦ 1 በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ፣ 2 እና 3 ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X