ሩሲያ በኢራኑ ቡሸር የኒውክሌር ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን አስከፊ ጥቃት በጽኑ ታወግዛለች - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በኢራኑ ቡሸር የኒውክሌር ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን አስከፊ ጥቃት በጽኑ ታወግዛለች - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

​“ከስፍራው የሚወጡ ዘገባዎችን በከፍተኛ ስጋት እየተከታተልን እንገኛለን፤ የሰው ሕይወት እንዲቀጠፍ ያደረገውን ይህን አሰቃቂ ድርጊትም በጽኑ እናወግዛለን” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።

እንደ ኢራን አቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት መረጃ ከሆነ፣ በትናንትናው ዕለት በአሜሪካ እና በእስራኤል የተፈጸመው ጥቃት በኢራን የቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግቢ ላይ ያረፈ ሲሆን፣ በዚህም የአንድ ሰራተኛ ሕይወት ሲጠፋ በጣቢያው ላይም ጉዳት ደርሷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0