https://amh.sputniknews.africa/20260405/3718142.html
በመሃል ቴል አቪቭ የፀረ-ጦርነት ሰልፍ ተካሄደ፤ የእስራኤል ፖሊስ ሰልፈኞቹን በትኗል
በመሃል ቴል አቪቭ የፀረ-ጦርነት ሰልፍ ተካሄደ፤ የእስራኤል ፖሊስ ሰልፈኞቹን በትኗል
Sputnik አፍሪካ
በመሃል ቴል አቪቭ የፀረ-ጦርነት ሰልፍ ተካሄደ፤ የእስራኤል ፖሊስ ሰልፈኞቹን በትኗል በመቶዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን በቲያትር አደባባይ ተሰባስበው በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እንዲጣል እንዲሁም በኢራን፣ በሊባኖስ እና በጋዛ ሰርጥ የሚካሄዱ... 05.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-05T11:02+0300
2026-04-05T11:02+0300
2026-04-05T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/05/3717989_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_db68e8bc2396811053c0a5f7f0ccca69.jpg
በመሃል ቴል አቪቭ የፀረ-ጦርነት ሰልፍ ተካሄደ፤ የእስራኤል ፖሊስ ሰልፈኞቹን በትኗል በመቶዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን በቲያትር አደባባይ ተሰባስበው በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እንዲጣል እንዲሁም በኢራን፣ በሊባኖስ እና በጋዛ ሰርጥ የሚካሄዱ ወታደራዊ ዘመቻዎች እንዲቆሙ ጠይቀዋል። ቆየት ብሎም የእስራኤል ፖሊስ ስብሰባውን መበተን የጀመረ ሲሆን፣ በሕግ አስከባሪዎችና በተቃዋሚዎች መካከል ግጭት መፈጠሩን በስፍራው የተገኘው የስፑትኒክ ዘጋቢ ገልጿል።ሰልፉ በመንግስት የፈቃድ ማረጋገጫ ተሰጥቶት የነበረ ቢሆንም፣ በአየር ጥቃት ስጋት ምክንያት በክፍት ቦታዎች ከ50 በላይ ሰዎች መሰብሰብን የሚከለክለውን የሲቪል መከላከያ አገልግሎት ደንብ ጥሷል ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በመሃል ቴል አቪቭ የፀረ-ጦርነት ሰልፍ ተካሄደ፤ የእስራኤል ፖሊስ ሰልፈኞቹን በትኗል
Sputnik አፍሪካ
በመሃል ቴል አቪቭ የፀረ-ጦርነት ሰልፍ ተካሄደ፤ የእስራኤል ፖሊስ ሰልፈኞቹን በትኗል
2026-04-05T11:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/05/3717989_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_b5a87e0ffbe246420d37d01be1463554.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በመሃል ቴል አቪቭ የፀረ-ጦርነት ሰልፍ ተካሄደ፤ የእስራኤል ፖሊስ ሰልፈኞቹን በትኗል
11:02 05.04.2026 (የተሻሻለ: 11:04 05.04.2026) በመሃል ቴል አቪቭ የፀረ-ጦርነት ሰልፍ ተካሄደ፤ የእስራኤል ፖሊስ ሰልፈኞቹን በትኗል
በመቶዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን በቲያትር አደባባይ ተሰባስበው በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እንዲጣል እንዲሁም በኢራን፣ በሊባኖስ እና በጋዛ ሰርጥ የሚካሄዱ ወታደራዊ ዘመቻዎች እንዲቆሙ ጠይቀዋል።
ቆየት ብሎም የእስራኤል ፖሊስ ስብሰባውን መበተን የጀመረ ሲሆን፣ በሕግ አስከባሪዎችና በተቃዋሚዎች መካከል ግጭት መፈጠሩን በስፍራው የተገኘው የስፑትኒክ ዘጋቢ ገልጿል።
ሰልፉ በመንግስት የፈቃድ ማረጋገጫ ተሰጥቶት የነበረ ቢሆንም፣ በአየር ጥቃት ስጋት ምክንያት በክፍት ቦታዎች ከ50 በላይ ሰዎች መሰብሰብን የሚከለክለውን የሲቪል መከላከያ አገልግሎት ደንብ ጥሷል ተብሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X