https://amh.sputniknews.africa/20260404/3717087.html
#viral | "ደህንነቴ የተጠበቀ ነው፤ ዘና በል" የጋናው ፕሬዝዳንት ለግል ጠባቂያቸው
#viral | "ደህንነቴ የተጠበቀ ነው፤ ዘና በል" የጋናው ፕሬዝዳንት ለግል ጠባቂያቸው
Sputnik አፍሪካ
#viral | "ደህንነቴ የተጠበቀ ነው፤ ዘና በል" የጋናው ፕሬዝዳንት ለግል ጠባቂያቸው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት ደህንነታቸው ሙሉ በሙሉ እንደተጠበቀ ስለተሰማቸው፣ የታጠቀው ጠባቂያቸው እንዲቀመጥ... 04.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-04T20:30+0300
2026-04-04T20:30+0300
2026-04-04T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3717087.jpg?1775324043
#viral | "ደህንነቴ የተጠበቀ ነው፤ ዘና በል" የጋናው ፕሬዝዳንት ለግል ጠባቂያቸው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት ደህንነታቸው ሙሉ በሙሉ እንደተጠበቀ ስለተሰማቸው፣ የታጠቀው ጠባቂያቸው እንዲቀመጥ ጋብዘውታል። ሆኖም ወታደሩ ለግዳጁ ታማኝ በመሆን፣ ቀጥተኛ ትዕዛዝ እስኪሰጠው ድረስ ጥሪውን በትህትና ሳይቀበል ቀርቷል። በመጨረሻም በአክብሮት ሰላምታ ሰጥቶ ወደ ኋላ ተመልሷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | "ደህንነቴ የተጠበቀ ነው፤ ዘና በል" የጋናው ፕሬዝዳንት ለግል ጠባቂያቸው
20:30 04.04.2026 (የተሻሻለ: 20:34 04.04.2026) #viral | "ደህንነቴ የተጠበቀ ነው፤ ዘና በል" የጋናው ፕሬዝዳንት ለግል ጠባቂያቸው
ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት ደህንነታቸው ሙሉ በሙሉ እንደተጠበቀ ስለተሰማቸው፣ የታጠቀው ጠባቂያቸው እንዲቀመጥ ጋብዘውታል። ሆኖም ወታደሩ ለግዳጁ ታማኝ በመሆን፣ ቀጥተኛ ትዕዛዝ እስኪሰጠው ድረስ ጥሪውን በትህትና ሳይቀበል ቀርቷል። በመጨረሻም በአክብሮት ሰላምታ ሰጥቶ ወደ ኋላ ተመልሷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X