‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ5.7 ሄክታር ላይ ያረፈውን "አዲስ ስፖርት ፓርክ"ን መርቀው ከፈቱ

ሰብስክራይብ
‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ5.7 ሄክታር ላይ ያረፈውን "አዲስ ስፖርት ፓርክ"ን መርቀው ከፈቱ
‎
በኦሎምፒክ ውድድሮች ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ 15 አትሌቶችን የሚዘክሩ የክብር ሐውልቶችን በአዲስ አበባ በተገነባው ፓርኩ መሃል ቆመዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ፅፈዋል።

ፓርኩ የሚከተሉት ይዟል፦

▪የኦሎምፒክ ደረጃ የጠበቀ የመዋኛ ገንዳ፣

▪ደረጃቸውን የጠበቁ የእግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስና የሜዳ ቴኒስ ሜዳዎች፣

▪የ800 ሜትር የሩጫ መም (ትራክ)

▪105 አዳዲስ የንግድ ሱቆችን፣ 3 ሺህ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ፕላዛ

▪300 መኪናዎችን የሚይዝ ባለ ሁለት ወለል የምድር ቤት መኪና ማቆሚያ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0