የኔቶ ውስጣዊ ቀውስ 'ለሰዉ የቆፈሩት ጉድጓድ ለራስ' ሆኖበታል - የሩሲያ የፓርላማ አባል

ሰብስክራይብ

የኔቶ ውስጣዊ ቀውስ 'ለሰዉ የቆፈሩት ጉድጓድ ለራስ' ሆኖበታል - የሩሲያ የፓርላማ አባል

​ የሩሲያ ስቴት ዱማ (የታኅታይ ምክር ቤት) የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ሊዮኒድ ስሉትስኪ እንደገለጹት፣ የጦር ኃይሉ ጥምረት ሀገራትን ማፈራረሻ እና ሁከትን መፍጠሪያ መሣሪያ ሆኗል፤ አሁን ደግሞ የድርጊቱ ውጤት ለራሱ ተርፏል ብለዋል።

​ኔቶ 77ኛ ዓመቱን እየተቃረበ ያለው በ "ጥልቅ የውስጥ ቀውስ" ውስጥ ሆኖ እንደሆነ ስሉትስኪ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

​ ጥምረቱ ላለፉት አሥርተ ዓመታት ከዩጎዝላቪያ እና ኢራቅ እስከ ሊቢያ እና ሶሪያ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ከማድረጉም ባለፈ በእ.ኤ.አ በ2014 በዩክሬን ለተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት ድጋፍ ቢሰጥም፣ አሁንም ሩሲያን መውቀሱን ቀጥሏል ሲሉ ደምድመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0