ኢራን ለሰብዓዊ እርዳታና ለመሠረታዊ ሸቀጦች የሆርሙዝ ወሽመጥን ክፍት አደረገች

ሰብስክራይብ

ኢራን ለሰብዓዊ እርዳታና ለመሠረታዊ ሸቀጦች የሆርሙዝ ወሽመጥን ክፍት አደረገች

​ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ ቀደም ብላ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለአሜሪካ፣ ለእስራኤል እና ለአውሮፓ መርከቦች ዝግ አድርጋ ነበር። ይሁን እንጂ ሀገሪቱ ከወዳጅ ሀገራት መርከቦች ጋር በዓለም አቀፍ ሕግጋት መሠረት ትብብሯን እንደምትቀጥል አረጋግጣለች።

​"ማሪንትራፊክ" ያጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ባለፉት 24 ሰዓታት በሆርሙዝ ወሽመጥ ያለውን የመርከቦች እንቅስቃሴ ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0