https://amh.sputniknews.africa/20260404/3713969.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር አዲስ ምዕራፍ" ያሉትን የምርምር ማዕከል መርቀው ከፈቱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር አዲስ ምዕራፍ" ያሉትን የምርምር ማዕከል መርቀው ከፈቱ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር አዲስ ምዕራፍ" ያሉትን የምርምር ማዕከል መርቀው ከፈቱ በአርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የተገነባው ይህ ዘመናዊ ተቋም ከመሠረተ ልማት ግንባታ ባለፈ፣... 04.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-04T15:11+0300
2026-04-04T15:11+0300
2026-04-04T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/04/3714062_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_29897cb582ca6447f7a2696c210d744c.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር አዲስ ምዕራፍ" ያሉትን የምርምር ማዕከል መርቀው ከፈቱ በአርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የተገነባው ይህ ዘመናዊ ተቋም ከመሠረተ ልማት ግንባታ ባለፈ፣ ራሷን የቻለችና ጤናማ የሆነች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚተጋ የላቀ የዕውቀት ማዕከል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ማዕከሉ ምን ምን ይዟል? 40 ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች፦ ለተለያዩ የጤና ምርምሮች የሚያገለግሉ፤ የላቀ ቴክኖሎጂ፦ የጂኖሚክስ (Genomics) እና የባዮኢንፎርማቲክስ (Bioinformatics) ማዕከላት፤ የባዮኢኩዊቫለንስ ማዕከል፦ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራትና ብቃት የሚያረጋግጥ፤ ማዕከሉ ውጤቶችን ወደ ተግባራዊ ፖሊሲና መፍትሔ በመቀየር የመድኃኒት ፍላት በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን ያለመ መሆኑን ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር አዲስ ምዕራፍ
2026-04-04T15:11+0300
true
PT1M53S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/04/3714062_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_2f820aef6a0724920c79f8120fc58c41.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር አዲስ ምዕራፍ" ያሉትን የምርምር ማዕከል መርቀው ከፈቱ
15:11 04.04.2026 (የተሻሻለ: 15:34 04.04.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር አዲስ ምዕራፍ" ያሉትን የምርምር ማዕከል መርቀው ከፈቱ በአርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የተገነባው ይህ ዘመናዊ ተቋም ከመሠረተ ልማት ግንባታ ባለፈ፣ ራሷን የቻለችና ጤናማ የሆነች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚተጋ የላቀ የዕውቀት ማዕከል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
ማዕከሉ ምን ምን ይዟል? 40 ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች፦ ለተለያዩ የጤና ምርምሮች የሚያገለግሉ፤
የላቀ ቴክኖሎጂ፦ የጂኖሚክስ (Genomics) እና የባዮኢንፎርማቲክስ (Bioinformatics) ማዕከላት፤
የባዮኢኩዊቫለንስ ማዕከል፦ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራትና ብቃት የሚያረጋግጥ፤
ማዕከሉ ውጤቶችን ወደ ተግባራዊ ፖሊሲና መፍትሔ በመቀየር የመድኃኒት ፍላት በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን ያለመ መሆኑን ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X