ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ 9,760 ሜጋ ዋት ደርሷል - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ 9,760 ሜጋ ዋት ደርሷል - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ኃይል የማመንጨት አቅም በ2011 ዓ.ም ከነበረበት 4,500 ሜጋ ዋት በእጥፍ ገደማ ማደጉን ነው ተቋሙ ያስታወቀው፡፡  ዓመታዊ የኃይል የምርት መጠን  29.5 ቴራ ዋት ሰዓት መድረሱንም ጠቁሟል፡፡

ከቀጣናዊ የኃይል ሽያጭና ከቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የሚገኘው ገቢ 338.7 ሚሊዮን ዶላር መድረሱንም ገልጿል። 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአሁኑ ወቅት፦

◾ 17 የውኃ ኃይል ማመንጫዎችን፣

◾ 5 የንፋስ ኃይል ማመንጫዎችን፣

◾ 1 የጂኦተርማል (የከርሰ ምድር እንፋሎት) እና

◾ 1 ከደረቅ ቆሻሻ ኃይል የሚያመነጭ ጣቢያን ያስተዳድራል።

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0