በአፍጋኒስታን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ሰብስክራይብ

በአፍጋኒስታን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ

​የአሜሪካ የጂኦሎጂ ጥናት ተቋም እንዳስታወቀው፣ መጠኑ 5.8 ሬክተር ስኬል የሆነው ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ምስራቅ ክፍል በ186.4 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ ተከስቷል።

​የሀገሪቱ የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ባለሥልጣን ቃል አቀባይ እንደገለጹት፣ በአደጋው አንድ ቤት ተደርምሶ በአንድ ሕፃን ላይ ጉዳት ደርሷል።

​የመሬት መንቀጥቀጡ በፓኪስታን እና በሕንድም ተሰምቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0