የአሜሪካና የእስራኤል ጥቃት የኢራንን ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ኢላማ አድርጓል - ፔዜሽኪያን

ሰብስክራይብ

የአሜሪካና የእስራኤል ጥቃት የኢራንን ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ኢላማ አድርጓል - ፔዜሽኪያን

​የኢራን ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን፣ የኢራን የውጭ ጉዳይ ስትራቴጂካዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ በሆኑት ካማል ካራዚ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን አረጋግጠዋል።

​"ለአሜሪካ ሕዝብ ንግግር እያደረግኩ በነበረበት ወቅት፣ የስትራቴጂካዊ ምክር ቤታችን ኃላፊ የግድያ ሙከራ ኢላማ ሆነዋል፤ ይህም የንጽሕት ባለቤታቸውን ሰማዕትነት አስከትሏል" ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0