ይመልከቱ | ከነዳጅ በላይ አፍሪካን ምን ያሰጋታል?

ሰብስክራይብ
ይመልከቱ | ከነዳጅ በላይ አፍሪካን ምን ያሰጋታል?

ከመካከለኛው ምስራቅ የሚመጣው የማዳበሪያ አቅርቦት መስተጓጎል በአኅጉሪቱ የምግብ ዋስትና እና ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ የከፋ አደጋ ሊደቅን እንደሚችል ሪፖርቶች ያስጠነቅቃሉ።

በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ግብዓት ፈላጊ አገራት ላይ የምርት መቀነስ ስጋት በመፈጠሩ፣ አስቸኳይ መፍትሔ እንደሚሻ ተገልጿል።

የማዳበሪያ እጥረትና የአኅጉሪቱ የምግብ ዋስትና ስጋት የብለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0