https://amh.sputniknews.africa/20260403/3710469.html
ናይጄሪያ በመጀመሪያው ዓመት 500 ሺህ አባወራዎችን የሚደግፍ ብሔራዊ የማኅበረሰብ የምግብ ባንክ ፕሮግራም ጀመረች
ናይጄሪያ በመጀመሪያው ዓመት 500 ሺህ አባወራዎችን የሚደግፍ ብሔራዊ የማኅበረሰብ የምግብ ባንክ ፕሮግራም ጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ በመጀመሪያው ዓመት 500 ሺህ አባወራዎችን የሚደግፍ ብሔራዊ የማኅበረሰብ የምግብ ባንክ ፕሮግራም ጀመረች የናይጄሪያ ቀዳማዊት እመቤት ሴናተር ኦሉሬሚ ቲኑቡ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናት የሚፈልጉትን... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T19:55+0300
2026-04-03T19:55+0300
2026-04-03T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3710469.jpg?1775235843
ናይጄሪያ በመጀመሪያው ዓመት 500 ሺህ አባወራዎችን የሚደግፍ ብሔራዊ የማኅበረሰብ የምግብ ባንክ ፕሮግራም ጀመረች የናይጄሪያ ቀዳማዊት እመቤት ሴናተር ኦሉሬሚ ቲኑቡ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናት የሚፈልጉትን የምግብ አቅርቦት በአስተማማኝ ሁኔታ ማግኘት ባለመቻላቸው በሀገሪቱ የሕፃናት መቀንጨር አሁንም አሳሳቢና ዋነኛ ብሔራዊ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን ገልጸዋል።"ስለሆነም የሀገራችንን መጻኢ ዕድል ለመጠበቅ ይህንን ችግር መፍታት አስቸኳይና አስፈላጊ ነው" ሲሉ በፕሮግራሙ ማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ላይ አጽንዖት ሰጥተዋል።ቲኑቡ አክለውም፣ ፕሮግራሙ በናይጄሪያ አስተማማኝ እና ውጤታማ የምግብ ባንክ መሠረተ ልማት ለመፍጠር ያለመ መሆኑን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ናይጄሪያ በመጀመሪያው ዓመት 500 ሺህ አባወራዎችን የሚደግፍ ብሔራዊ የማኅበረሰብ የምግብ ባንክ ፕሮግራም ጀመረች
19:55 03.04.2026 (የተሻሻለ: 20:04 03.04.2026) ናይጄሪያ በመጀመሪያው ዓመት 500 ሺህ አባወራዎችን የሚደግፍ ብሔራዊ የማኅበረሰብ የምግብ ባንክ ፕሮግራም ጀመረች
የናይጄሪያ ቀዳማዊት እመቤት ሴናተር ኦሉሬሚ ቲኑቡ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናት የሚፈልጉትን የምግብ አቅርቦት በአስተማማኝ ሁኔታ ማግኘት ባለመቻላቸው በሀገሪቱ የሕፃናት መቀንጨር አሁንም አሳሳቢና ዋነኛ ብሔራዊ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን ገልጸዋል።
"ስለሆነም የሀገራችንን መጻኢ ዕድል ለመጠበቅ ይህንን ችግር መፍታት አስቸኳይና አስፈላጊ ነው" ሲሉ በፕሮግራሙ ማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ላይ አጽንዖት ሰጥተዋል።
ቲኑቡ አክለውም፣ ፕሮግራሙ በናይጄሪያ አስተማማኝ እና ውጤታማ የምግብ ባንክ መሠረተ ልማት ለመፍጠር ያለመ መሆኑን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X