https://amh.sputniknews.africa/20260403/3710435.html
‘ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ወደ ኒውክሌር ጦር መሣሪያ ትጥቅ መፍታት ማምራት አለበት’ - የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
‘ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ወደ ኒውክሌር ጦር መሣሪያ ትጥቅ መፍታት ማምራት አለበት’ - የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
‘ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ወደ ኒውክሌር ጦር መሣሪያ ትጥቅ መፍታት ማምራት አለበት’ - የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርኢራን ሁሌም “የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን በማበልጸግና በማምረት ረገድ መሠረታዊ ተቃውሞ አላት” ሲሉ ካዜም ጋሪባባዲ ለስፑትኒክ... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T20:02+0300
2026-04-03T20:02+0300
2026-04-03T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3710435.jpg?1775235843
‘ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ወደ ኒውክሌር ጦር መሣሪያ ትጥቅ መፍታት ማምራት አለበት’ - የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርኢራን ሁሌም “የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን በማበልጸግና በማምረት ረገድ መሠረታዊ ተቃውሞ አላት” ሲሉ ካዜም ጋሪባባዲ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።“እስራኤል የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን ያለማስፋፋት ስምምነትን ባልፈረመችበትና ራሷ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ባለቤት በሆነችበት ሁኔታ፣ በሌሎች ሀገራት የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መፈጠርን በተመለከተ ሥጋቷን ትገልጻለች።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ወደ ኒውክሌር ጦር መሣሪያ ትጥቅ መፍታት ማምራት አለበት’ - የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
20:02 03.04.2026 (የተሻሻለ: 20:04 03.04.2026) ‘ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ወደ ኒውክሌር ጦር መሣሪያ ትጥቅ መፍታት ማምራት አለበት’ - የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ኢራን ሁሌም “የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን በማበልጸግና በማምረት ረገድ መሠረታዊ ተቃውሞ አላት” ሲሉ ካዜም ጋሪባባዲ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
“እስራኤል የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን ያለማስፋፋት ስምምነትን ባልፈረመችበትና ራሷ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ባለቤት በሆነችበት ሁኔታ፣ በሌሎች ሀገራት የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መፈጠርን በተመለከተ ሥጋቷን ትገልጻለች።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X