https://amh.sputniknews.africa/20260403/3710173.html
በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ስምምነት ተፈረመ
በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ስምምነት ተፈረመ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ስምምነት ተፈረመ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርትን በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማስፋፋትና የትምህርቱን ጥራት ለማረጋገጥ... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T19:43+0300
2026-04-03T19:43+0300
2026-04-03T19:47+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3710225_0:106:2049:1258_1920x0_80_0_0_7c7726e9e411afbdc4b34e75a9cec716.jpg
በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ስምምነት ተፈረመ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርትን በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማስፋፋትና የትምህርቱን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ስምምነት ከአዲስ አበባ እና ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮዎች ጋር መፈራረሙን አስታውቋል።የስምምነቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ የአቅም ግንባታ፦ የመምህራንን የማስተማር ብቃት በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደርጋል። የሙያ ማረጋገጫ፦ ለመምህራን የሙያ ማረጋገጫ የሚሰጥበት አሠራር ይዘረጋል። የጥራት ቁጥጥር፦ ትምህርት ቢሮዎቹ ለሥልጠናው ብቁ የሆኑ መምህራንን የመለየት፣ አስተባባሪዎችን የመመደብ እና አስፈላጊውን የሎጂስቲክስ ድጋፍ የማመቻቸት ኃላፊነት ይጥልባቸዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3710225_114:0:1933:1364_1920x0_80_0_0_29a63b86eacb1496e542a52bf637e8cc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ስምምነት ተፈረመ
19:43 03.04.2026 (የተሻሻለ: 19:47 03.04.2026) በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ስምምነት ተፈረመ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርትን በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማስፋፋትና የትምህርቱን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ስምምነት ከአዲስ አበባ እና ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮዎች ጋር መፈራረሙን አስታውቋል።
የስምምነቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ የአቅም ግንባታ፦ የመምህራንን የማስተማር ብቃት በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደርጋል።
የሙያ ማረጋገጫ፦ ለመምህራን የሙያ ማረጋገጫ የሚሰጥበት አሠራር ይዘረጋል።
የጥራት ቁጥጥር፦ ትምህርት ቢሮዎቹ ለሥልጠናው ብቁ የሆኑ መምህራንን የመለየት፣ አስተባባሪዎችን የመመደብ እና አስፈላጊውን የሎጂስቲክስ ድጋፍ የማመቻቸት ኃላፊነት ይጥልባቸዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X