https://amh.sputniknews.africa/20260403/3709849.html
ማዳጋስካር ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር በግብርና፣ በኢነርጂ እና በማዕድን ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየሰራች መሆኑን አስታወቀች
ማዳጋስካር ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር በግብርና፣ በኢነርጂ እና በማዕድን ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየሰራች መሆኑን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ማዳጋስካር ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር በግብርና፣ በኢነርጂ እና በማዕድን ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየሰራች መሆኑን አስታወቀች"የሩሲያ ፌዴሬሽን ሁልጊዜም ለማዳጋስካር ቅርብ ነው፤ በጋራ ፍላጎቶች ላይ የተመሠረተውን ግንኙነታችንንም... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T18:39+0300
2026-04-03T18:39+0300
2026-04-03T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3709849.jpg?1775231042
ማዳጋስካር ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር በግብርና፣ በኢነርጂ እና በማዕድን ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየሰራች መሆኑን አስታወቀች"የሩሲያ ፌዴሬሽን ሁልጊዜም ለማዳጋስካር ቅርብ ነው፤ በጋራ ፍላጎቶች ላይ የተመሠረተውን ግንኙነታችንንም ማሳደጋችንን እንቀጥላለን" ሲሉ የማዳጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር ማሚቲያና ራጃኦናሪሰን ለሩሲያ የዜና ወኪል ተናግረዋል፡፡ ማዳጋስካር የሩሲያ ባለሀብቶችን በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ ለማሳተፍ እንደምትፈልግም ገልፀዋል።"ሁለቱም ሀገራት ፍላጎቶቻቸውን ማሳካት እንዲችሉ ትብብራችንን እናጠናክራለን" በማለት አክለዋል፡፡ በትናንትናው ዕለት ራጃኦናሪሰን የሩሲያ ልዑካንን የተቀበሉ ሲሆን፣ ይህም አዲሱ የማዳጋስካር አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በስልጣን ዘመናቸው ከተቀበሏቸው የመጀመሪያዎቹ የውጭ ሀገር ልዑካን መካከል አንዱ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማዳጋስካር ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር በግብርና፣ በኢነርጂ እና በማዕድን ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየሰራች መሆኑን አስታወቀች
18:39 03.04.2026 (የተሻሻለ: 18:44 03.04.2026) ማዳጋስካር ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር በግብርና፣ በኢነርጂ እና በማዕድን ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየሰራች መሆኑን አስታወቀች
"የሩሲያ ፌዴሬሽን ሁልጊዜም ለማዳጋስካር ቅርብ ነው፤ በጋራ ፍላጎቶች ላይ የተመሠረተውን ግንኙነታችንንም ማሳደጋችንን እንቀጥላለን" ሲሉ የማዳጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር ማሚቲያና ራጃኦናሪሰን ለሩሲያ የዜና ወኪል ተናግረዋል፡፡
ማዳጋስካር የሩሲያ ባለሀብቶችን በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ ለማሳተፍ እንደምትፈልግም ገልፀዋል።
"ሁለቱም ሀገራት ፍላጎቶቻቸውን ማሳካት እንዲችሉ ትብብራችንን እናጠናክራለን" በማለት አክለዋል፡፡
በትናንትናው ዕለት ራጃኦናሪሰን የሩሲያ ልዑካንን የተቀበሉ ሲሆን፣ ይህም አዲሱ የማዳጋስካር አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በስልጣን ዘመናቸው ከተቀበሏቸው የመጀመሪያዎቹ የውጭ ሀገር ልዑካን መካከል አንዱ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X