የነዳጅ ሀብት እና ቀጣናዊ ትስስር፦ ከደቡብ ሱዳን እስከ ኢትዮጵያ

ሰብስክራይብ
የነዳጅ ሀብት እና ቀጣናዊ ትስስር፦ ከደቡብ ሱዳን እስከ ኢትዮጵያ

የደቡብ ሱዳን የነዳጅ ምርት መጨመር ለሀገሪቱ እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ኡጋንዳ ላሉ ጎረቤት ሀገራት የተቀናጀ የኢኮኖሚ እድገት ትልቅ ዕድል ተደርጎ ይወሰዳል። ይሁን እንጂ ይህ "በረከት" በመልካም አስተዳደር ችግሮች፣ በሙስና እና በጦርነት ምክንያት ወደ "እርግማን" ተቀይሮ ከርሟል፡፡

ዘርፉን ለማሳለጥ እና አፍሪካን በኃይል የተረጋጋች ለማድረግ ሰፊ የኢንቨስትመንት ፋይናንስ እና የመሪዎች ቁርጠኝነት ያስፈልጋል። ለዚህም በነዳጅ መሠረተ ልማት ላይ ፈሰስ የሚደረግ ከ100 ቢሊየን ዶላር ያላነሰ ኢንቨስትመንት ይጠይቃል፡፡

ስፑትኒክ አፍሪካ ያጠናቀረው ዘገባ በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ሰፊ ዕይታን ይሰጣል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0