https://amh.sputniknews.africa/20260403/3709438.html
'ትልልቅ ችግሮችን የመፍቻው ጊዜ ደርሷል' - ዛካሮቫ በዘለንስኪ የመካከለኛው ምስራቅ አስተያየት ላይ ተሳለቁ
'ትልልቅ ችግሮችን የመፍቻው ጊዜ ደርሷል' - ዛካሮቫ በዘለንስኪ የመካከለኛው ምስራቅ አስተያየት ላይ ተሳለቁ
Sputnik አፍሪካ
'ትልልቅ ችግሮችን የመፍቻው ጊዜ ደርሷል' - ዛካሮቫ በዘለንስኪ የመካከለኛው ምስራቅ አስተያየት ላይ ተሳለቁየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፣ ዘለንስኪ "ዩክሬን የሆርሙዝ ወሽመጥን የመክፈት ጉዳይ ላይ እጇ ባይኖርበትም፣ ለመርዳት ግን ዝግጁ... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T17:34+0300
2026-04-03T17:34+0300
2026-04-03T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3709438.jpg?1775231043
'ትልልቅ ችግሮችን የመፍቻው ጊዜ ደርሷል' - ዛካሮቫ በዘለንስኪ የመካከለኛው ምስራቅ አስተያየት ላይ ተሳለቁየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፣ ዘለንስኪ "ዩክሬን የሆርሙዝ ወሽመጥን የመክፈት ጉዳይ ላይ እጇ ባይኖርበትም፣ ለመርዳት ግን ዝግጁ ናት" በማለት ለሰጡት መግለጫ ምላሽ ሰጥተዋል።"እሱ አስቀድሞ በሀገሩ ያለውን ነገር ሁኔታ አስተካክሎ ጨርሷል። አሁን ትልልቅ ችግሮችን የመፍቻው ጊዜ ደርሷል" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በስላቅ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ትልልቅ ችግሮችን የመፍቻው ጊዜ ደርሷል' - ዛካሮቫ በዘለንስኪ የመካከለኛው ምስራቅ አስተያየት ላይ ተሳለቁ
17:34 03.04.2026 (የተሻሻለ: 18:44 03.04.2026) 'ትልልቅ ችግሮችን የመፍቻው ጊዜ ደርሷል' - ዛካሮቫ በዘለንስኪ የመካከለኛው ምስራቅ አስተያየት ላይ ተሳለቁ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፣ ዘለንስኪ "ዩክሬን የሆርሙዝ ወሽመጥን የመክፈት ጉዳይ ላይ እጇ ባይኖርበትም፣ ለመርዳት ግን ዝግጁ ናት" በማለት ለሰጡት መግለጫ ምላሽ ሰጥተዋል።
"እሱ አስቀድሞ በሀገሩ ያለውን ነገር ሁኔታ አስተካክሎ ጨርሷል። አሁን ትልልቅ ችግሮችን የመፍቻው ጊዜ ደርሷል" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በስላቅ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X