https://amh.sputniknews.africa/20260403/3709386.html
ጋና ለሁሉም አፍሪካውያን ነፃ የቪዛ አሰራርን ልትተገብር መሆኑን አስታወቀች
ጋና ለሁሉም አፍሪካውያን ነፃ የቪዛ አሰራርን ልትተገብር መሆኑን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ጋና ለሁሉም አፍሪካውያን ነፃ የቪዛ አሰራርን ልትተገብር መሆኑን አስታወቀችየጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላክዋ፣ "ጋና በዚህ ታሪካዊ ለውጥ በቱሪዝም እና በአፍሪካ አኀጉራዊ ንግድ ላይ ትልቅ መነቃቃትን እንደምትጠብቅ ሁሉ፣... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T17:04+0300
2026-04-03T17:04+0300
2026-04-03T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3709233_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d7a0d43847a567a273201c1c2c362d8f.jpg
ጋና ለሁሉም አፍሪካውያን ነፃ የቪዛ አሰራርን ልትተገብር መሆኑን አስታወቀችየጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላክዋ፣ "ጋና በዚህ ታሪካዊ ለውጥ በቱሪዝም እና በአፍሪካ አኀጉራዊ ንግድ ላይ ትልቅ መነቃቃትን እንደምትጠብቅ ሁሉ፣ የፓን-አፍሪካኒዝም መገኛ የመሆን ታሪካዊ እውቅናዋን ለማጠናከር ትጥራለች" ብለዋል። አዲሱ ፖሊሲ የአፍሪካ ቀንን ከሚከበርበት ከመጪው ግንቦት 17 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆንም አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጋና ለሁሉም አፍሪካውያን ነፃ የቪዛ አሰራርን ልትተገብር መሆኑን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ጋና ለሁሉም አፍሪካውያን ነፃ የቪዛ አሰራርን ልትተገብር መሆኑን አስታወቀች
2026-04-03T17:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3709233_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9558a72b7e821ad8f140c2ee22de5609.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋና ለሁሉም አፍሪካውያን ነፃ የቪዛ አሰራርን ልትተገብር መሆኑን አስታወቀች
17:04 03.04.2026 (የተሻሻለ: 17:14 03.04.2026) ጋና ለሁሉም አፍሪካውያን ነፃ የቪዛ አሰራርን ልትተገብር መሆኑን አስታወቀች
የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላክዋ፣ "ጋና በዚህ ታሪካዊ ለውጥ በቱሪዝም እና በአፍሪካ አኀጉራዊ ንግድ ላይ ትልቅ መነቃቃትን እንደምትጠብቅ ሁሉ፣ የፓን-አፍሪካኒዝም መገኛ የመሆን ታሪካዊ እውቅናዋን ለማጠናከር ትጥራለች" ብለዋል።
አዲሱ ፖሊሲ የአፍሪካ ቀንን ከሚከበርበት ከመጪው ግንቦት 17 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆንም አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X