#viral | አንበሳ አውቶቡስ ጀሞ 3 አካባቢ አንድ የንግድ መደብር ጥሶ በመግባት አደጋ አድርሷል

ሰብስክራይብ

#viral | አንበሳ አውቶቡስ ጀሞ 3 አካባቢ አንድ የንግድ መደብር ጥሶ በመግባት አደጋ አድርሷል

ይህ አደጋ ግንባታዎችን ከመንገድ ዳር ማራቅ እና አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ ደህንነትን አስቀድመው ማረጋገጥ እንደሚገባቸው ማሳያ ነው።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0