https://amh.sputniknews.africa/20260403/3708480.html
ሩሲያ ከሞዛምቢክ እና ቶጎ ጋር የመግባቢያ እና የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመች - የሩሲያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር
ሩሲያ ከሞዛምቢክ እና ቶጎ ጋር የመግባቢያ እና የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመች - የሩሲያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከሞዛምቢክ እና ቶጎ ጋር የመግባቢያ እና የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመች - የሩሲያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ስምምነቶቹ የተፈረሙት በሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ፎረም የመጨረሻ ቀን ላይ... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T15:54+0300
2026-04-03T15:54+0300
2026-04-03T16:43+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3708992_0:49:1280:769_1920x0_80_0_0_87f3fc4d9514b483a01feece4a85822e.jpg
ሩሲያ ከሞዛምቢክ እና ቶጎ ጋር የመግባቢያ እና የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመች - የሩሲያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ስምምነቶቹ የተፈረሙት በሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ፎረም የመጨረሻ ቀን ላይ ነው።ሚኒስቴሩ የመግባቢያ ስምምነቶቹን በተመለከተ የሚከተሉትን ነጥቦች ይፋ አድርጓል፦ በሀገራቱ መካከል እና ከዚያም ባለፈ ምቹ እና ቀልጣፋ የጭነት እንቅስቃሴን ለማረጋገጥ ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንፀባርቃሉ። በዓለም አቀፍ የትራንስፖርት ኮሪደሮች በኩል የሁለትዮሽ እና የትራንዚት ትስስርን ለማጠናከር እና አዳዲስ የዓለም አቀፍ ትራንስፖርት ኮሪደር መሠረተ ልማቶችን ለማልማት ያለሙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3708992_95:0:1186:818_1920x0_80_0_0_98c26ea81da34bc9b7f835a5b8c96c1e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ከሞዛምቢክ እና ቶጎ ጋር የመግባቢያ እና የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመች - የሩሲያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር
15:54 03.04.2026 (የተሻሻለ: 16:43 03.04.2026) ሩሲያ ከሞዛምቢክ እና ቶጎ ጋር የመግባቢያ እና የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመች - የሩሲያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ስምምነቶቹ የተፈረሙት በሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ፎረም የመጨረሻ ቀን ላይ ነው።
ሚኒስቴሩ የመግባቢያ ስምምነቶቹን በተመለከተ የሚከተሉትን ነጥቦች ይፋ አድርጓል፦ በሀገራቱ መካከል እና ከዚያም ባለፈ ምቹ እና ቀልጣፋ የጭነት እንቅስቃሴን ለማረጋገጥ ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንፀባርቃሉ።
በዓለም አቀፍ የትራንስፖርት ኮሪደሮች በኩል የሁለትዮሽ እና የትራንዚት ትስስርን ለማጠናከር እና አዳዲስ የዓለም አቀፍ ትራንስፖርት ኮሪደር መሠረተ ልማቶችን ለማልማት ያለሙ ናቸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X