https://amh.sputniknews.africa/20260403/3708408.html
በሞስኮ በአንድ ከፍተኛ የሩሲያ የሕግ አስከባሪ ባለሥልጣን ላይ ሊቃጣ የነበረ የሽብር ጥቃት ማክሸፉን የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
በሞስኮ በአንድ ከፍተኛ የሩሲያ የሕግ አስከባሪ ባለሥልጣን ላይ ሊቃጣ የነበረ የሽብር ጥቃት ማክሸፉን የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በሞስኮ በአንድ ከፍተኛ የሩሲያ የሕግ አስከባሪ ባለሥልጣን ላይ ሊቃጣ የነበረ የሽብር ጥቃት ማክሸፉን የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀበአንድ የሞስኮ የንግድ ማዕከል አቅራቢያ በኤሌክትሪክ ስኩተር ዕቃ መጫኛ ውስጥ ፈንጂዎች ተገጥመው የተገኙ... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T15:21+0300
2026-04-03T15:21+0300
2026-04-03T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3708408.jpg?1775219045
በሞስኮ በአንድ ከፍተኛ የሩሲያ የሕግ አስከባሪ ባለሥልጣን ላይ ሊቃጣ የነበረ የሽብር ጥቃት ማክሸፉን የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀበአንድ የሞስኮ የንግድ ማዕከል አቅራቢያ በኤሌክትሪክ ስኩተር ዕቃ መጫኛ ውስጥ ፈንጂዎች ተገጥመው የተገኙ ሲሆን፤ ጥቃቱ የታቀደው በዩክሬን የደህንነት አገልግሎት መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል ደህንነት አገልግሎት ገልጿል። 1.5 ኪሎ ግራም የሚመዝን ፈንጂ እንደ ተራ የቤት ውስጥ የኃይል መሙያ ተመስሎ ተዘጋጅቶ ነበር። እቅዱም ቦምቡን በሩቅ መቆጣጠሪያ ለማፈንዳት ነበር።የደህንነት ባለሥልጣናት እንደገለጹት፣ የቦምብ ጥቃቱ የታቀደው ጄኔራል ኪሪሎቭን ለመግደል ጥቅም ላይ ከዋለው ጋር ተመሳሳይ በሆነ ስልት ሲሆን፣ ፈንጂውን በማጥመድ ተግባር ላይ የተሳተፉ ሰዎችን ለመያዝ ፍለጋው ቀጥሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሞስኮ በአንድ ከፍተኛ የሩሲያ የሕግ አስከባሪ ባለሥልጣን ላይ ሊቃጣ የነበረ የሽብር ጥቃት ማክሸፉን የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
15:21 03.04.2026 (የተሻሻለ: 15:24 03.04.2026) በሞስኮ በአንድ ከፍተኛ የሩሲያ የሕግ አስከባሪ ባለሥልጣን ላይ ሊቃጣ የነበረ የሽብር ጥቃት ማክሸፉን የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
በአንድ የሞስኮ የንግድ ማዕከል አቅራቢያ በኤሌክትሪክ ስኩተር ዕቃ መጫኛ ውስጥ ፈንጂዎች ተገጥመው የተገኙ ሲሆን፤ ጥቃቱ የታቀደው በዩክሬን የደህንነት አገልግሎት መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል ደህንነት አገልግሎት ገልጿል።
1.5 ኪሎ ግራም የሚመዝን ፈንጂ እንደ ተራ የቤት ውስጥ የኃይል መሙያ ተመስሎ ተዘጋጅቶ ነበር። እቅዱም ቦምቡን በሩቅ መቆጣጠሪያ ለማፈንዳት ነበር።
የደህንነት ባለሥልጣናት እንደገለጹት፣ የቦምብ ጥቃቱ የታቀደው ጄኔራል ኪሪሎቭን ለመግደል ጥቅም ላይ ከዋለው ጋር ተመሳሳይ በሆነ ስልት ሲሆን፣ ፈንጂውን በማጥመድ ተግባር ላይ የተሳተፉ ሰዎችን ለመያዝ ፍለጋው ቀጥሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X