አሜሪካ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን እንድትከፍት ዝም ብላ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ግጭቶችን ማቆም አለባት - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን እንድትከፍት ዝም ብላ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ግጭቶችን ማቆም አለባት - ላቭሮቭ

ተጨማሪ መግለጫዎች፦

የሆርሙዝ ወሽመጥን በተመለከተ በተዘጋጀው የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት የውሳኔ ሃሳብ ረቂቅ ላይ ስለ መከላከያ እርምጃዎች የሚገልጽ ድንጋጌ ቢኖርም፣ ቀደም ሲል እንዲህ ያሉ የድርጅቱ ውሳኔዎች ጥቃት ለሚፈፅሙ እርምጃዎች ማመቻቻ ሆነው አገልግለዋል።

ስለሆርሙዝ የተላለፈው የውሳኔ ሃሳብ ምናልባት ድርድሩን ለመረበሽ ወይም በኢራን እየተደረገ ያለውን ጥቃት ሕጋዊ ለማድረግ መጠቀሚያነት ሊውል ይችላል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0