https://amh.sputniknews.africa/20260403/3705736.html
#Sovereigntysources| ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች
#Sovereigntysources| ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች
Sputnik አፍሪካ
#Sovereigntysources| ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች ''በአህጉር ደረጃ አፍሪካ በ2063 ልትደርስበትና ልታሳካ በምትችለው ነገር ሀገራቱ አንድ ዓይነትና የጋራ ራዕይ ኖሯቸው ግልፅ በሆነ መርሃ ግብር... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T12:08+0300
2026-04-03T12:08+0300
2026-04-03T12:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3705736.jpg?1775207642
#Sovereigntysources| ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች ''በአህጉር ደረጃ አፍሪካ በ2063 ልትደርስበትና ልታሳካ በምትችለው ነገር ሀገራቱ አንድ ዓይነትና የጋራ ራዕይ ኖሯቸው ግልፅ በሆነ መርሃ ግብር መተግበር አለባቸው — አፍሪካ አንደ አህጉር መጠንከር ካለባት ሀገራት ያላቸው ራዕይና ግብ አህጉሪቱን ካስቀመጠችው ጋር የተጣጣመ መሆን ይኖርበታል '' ሲሉ በወልድያ ዩኒርቨሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሽሽጉ ዓለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሰፋ ያለ ውይይት በምናደርግበት የዛሬው ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የልማት ፖሊሲዎችን በማቀናጀት ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ነፃ የሆነ አውድን ለመፍጠር የአፍሪካ ኅብረትን ስለማጠናከር በወልድያ ዩኒርቨሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሽሽጉ ዓለሙ ጋር እንቃኛለን።10ኛው የአበባ አትክልት እና ፍራፍሬ ኤክስፖን መሰረት በማድረግ ስለአቮካዶ ምርት የእሴት ሰንሰለት ከካሳሁን አርሰቻ፣ በሲዳማ ኢንዲስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ከፍተኛ ባለሙያ ጋር የተደረገው ቆይታ የፕሮግራማችን ሌላኛው አካል ነው። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ በድረ ገጻችን ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#Sovereigntysources| ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች
12:08 03.04.2026 (የተሻሻለ: 12:14 03.04.2026) #Sovereigntysources| ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች
''በአህጉር ደረጃ አፍሪካ በ2063 ልትደርስበትና ልታሳካ በምትችለው ነገር ሀገራቱ አንድ ዓይነትና የጋራ ራዕይ ኖሯቸው ግልፅ በሆነ መርሃ ግብር መተግበር አለባቸው — አፍሪካ አንደ አህጉር መጠንከር ካለባት ሀገራት ያላቸው ራዕይና ግብ አህጉሪቱን ካስቀመጠችው ጋር የተጣጣመ መሆን ይኖርበታል '' ሲሉ በወልድያ ዩኒርቨሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሽሽጉ ዓለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሰፋ ያለ ውይይት በምናደርግበት የዛሬው ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የልማት ፖሊሲዎችን በማቀናጀት ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ነፃ የሆነ አውድን ለመፍጠር የአፍሪካ ኅብረትን ስለማጠናከር በወልድያ ዩኒርቨሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሽሽጉ ዓለሙ ጋር እንቃኛለን።10ኛው የአበባ አትክልት እና ፍራፍሬ ኤክስፖን መሰረት በማድረግ ስለአቮካዶ ምርት የእሴት ሰንሰለት ከካሳሁን አርሰቻ፣ በሲዳማ ኢንዲስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ከፍተኛ ባለሙያ ጋር የተደረገው ቆይታ የፕሮግራማችን ሌላኛው አካል ነው።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ
በድረ ገጻችን
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox