https://amh.sputniknews.africa/20260403/3705133.html
ዛምቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ለመግታት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የነዳጅ ቀረጥ ለሦስት ወራት አነሳች
ዛምቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ለመግታት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የነዳጅ ቀረጥ ለሦስት ወራት አነሳች
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ለመግታት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የነዳጅ ቀረጥ ለሦስት ወራት አነሳችበነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እና የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ፣ ከመጋቢት 23 ቀን 2028 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T10:58+0300
2026-04-03T10:58+0300
2026-04-03T11:18+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3704976_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9c768e467fcf7a58d3eff9ceb79ef8ef.jpg
ዛምቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ለመግታት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የነዳጅ ቀረጥ ለሦስት ወራት አነሳችበነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እና የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ፣ ከመጋቢት 23 ቀን 2028 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በዛምቢያ ተግባራዊ ይሆናል።ፕሬዝዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ በቤተ-መንግሥት በጠሩት ልዩ የካቢኔ ስብሰባ፣ በቤንዚንና በናፍጣ ላይ ይጣል የነበረው የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የትራንስፖርት ቀረጥ ለጊዜው እንዲታገድ ተወስኗል። እነዚህ አጭር ጊዜያዊ እርምጃዎች የታለሙት በመካከለኛው ምስራቅ በቀጠለው ግጭት ምክንያት የተከሰተውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተጽዕኖ ለመቀነስ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዛምቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ለመግታት
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ለመግታት
2026-04-03T10:58+0300
true
PT0M47S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3704976_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d8dd0279ce42483fd9548b75896bce0a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዛምቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ለመግታት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የነዳጅ ቀረጥ ለሦስት ወራት አነሳች
10:58 03.04.2026 (የተሻሻለ: 11:18 03.04.2026) ዛምቢያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ለመግታት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የነዳጅ ቀረጥ ለሦስት ወራት አነሳችበነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እና የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ፣ ከመጋቢት 23 ቀን 2028 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በዛምቢያ ተግባራዊ ይሆናል።
ፕሬዝዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ በቤተ-መንግሥት በጠሩት ልዩ የካቢኔ ስብሰባ፣ በቤንዚንና በናፍጣ ላይ ይጣል የነበረው የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የትራንስፖርት ቀረጥ ለጊዜው እንዲታገድ ተወስኗል።
እነዚህ አጭር ጊዜያዊ እርምጃዎች የታለሙት በመካከለኛው ምስራቅ በቀጠለው ግጭት ምክንያት የተከሰተውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተጽዕኖ ለመቀነስ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X