ቡርኪና ፋሶ ወደ አብዮት እያመራች ነው፣ ፕሬዝዳንቱ አዲስ ማኒፌስቶ ይፋ አደረጉ
10:42 03.04.2026 (የተሻሻለ: 10:45 03.04.2026)
© Sputnik
ሰብስክራይብ
ቡርኪና ፋሶ ወደ አብዮት እያመራች ነው፣ ፕሬዝዳንቱ አዲስ ማኒፌስቶ ይፋ አደረጉ
ለኢብራሂም ትራኦሬ ሀገሪቱን ለማልማት ተራማጅና በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያለው አብዮት በእጁጉ አስፈላጊ ነው።
ይህ የአብዮት ማኒፌስቶ፣ በሁሉም ብሔራዊ የሕይወት ዘርፎች (የሕዝብ አብሮነት መገለጫዎች) ውስጥ ዋና ዋና ርዕዮተ-ዓለማዊ እና መርሃ-ግብራዊ አቅጣጫዎችን የሚዘረዝር ይሆናል።
የሀገሪቱ መሪ ስርዓት እና ሥነ-ምግባር እንዲኖር ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ በተለይም በስትራቴጂካዊ ዘርፎች የሀገር ውስጥ ምርት እና ፍጆታ ቅድሚያ እንዲሰጠው አፅንኦት ሰጥተዋል። በተጨማሪም፣ የሀገሪቱን ግዛት ለማስመለስ እየሰሩ ያሉ የጦር ኃይሎችን ቁርጠኝነት አድንቀዋል።
እንደ ትራኦሬ ገለጻ፣ የአንድ አብዮተኛ ማንነት በሦስት ምሶሶዎች ላይ የተገነባ ነው፦
🟠 በሀገር ፍቅር፣
🟠 ለሳይንሳዊ እና ታሪካዊ እውቀት የማያቋርጥ ጥረት በማድረግ እና
🟠 ማንኛውንም ዓይነት የኢምፔሪያሊስት ጭቆና በመቋቋም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X