https://amh.sputniknews.africa/20260403/3704605.html
የሩሲያ ባንኮች በአፍሪካ የፋይናንስ ውሎች ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ? የባለሙያ ትንታኔ
የሩሲያ ባንኮች በአፍሪካ የፋይናንስ ውሎች ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ? የባለሙያ ትንታኔ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባንኮች በአፍሪካ የፋይናንስ ውሎች ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ? የባለሙያ ትንታኔ በሩሲያ የፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንቲስት የሆኑት ሱዳናዊዉ መሐመድ ሁሴን ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፣ የሩሲያ የፋይናንስ ተቋማት በአፍሪካ... 03.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-03T10:19+0300
2026-04-03T10:19+0300
2026-04-03T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3704452_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_914237a4847fbd1bc7c6a44ea7647912.jpg
የሩሲያ ባንኮች በአፍሪካ የፋይናንስ ውሎች ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ? የባለሙያ ትንታኔ በሩሲያ የፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንቲስት የሆኑት ሱዳናዊዉ መሐመድ ሁሴን ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፣ የሩሲያ የፋይናንስ ተቋማት በአፍሪካ የ"ሲንዲኬት" ብድር (በጥምር አበዳሪዎች የሚሰጥ ብድር) ላይ ሊሳተፉ የሚችሉት እንደ ብሪክስ ባሉ "አማራጭ መንገዶች" ብቻ ነው።ባለሙያው አክለውም፣ አፍሪካውያን የፋይናንስ አጋርነታቸውን ለማስፋፋት ፍላጎት እያሳዩ መሆኑን ጠቅሰዋል። ይሁን እንጂ ማዕቀቦች፣ የባንኮች የደብዳቤ ልውውጥ ስጋቶች እና ደካማ የክፍያ ሥርዓት መሰረተ-ልማቶች አሁንም እንደ ዋነኛ እንቅፋት እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ባንኮች በአፍሪካ የፋይናንስ ውሎች ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ? የባለሙያ ትንታኔ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባንኮች በአፍሪካ የፋይናንስ ውሎች ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ? የባለሙያ ትንታኔ
2026-04-03T10:19+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/03/3704452_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6b8060c1e464dac3998001471834dd5e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ባንኮች በአፍሪካ የፋይናንስ ውሎች ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ? የባለሙያ ትንታኔ
10:19 03.04.2026 (የተሻሻለ: 10:24 03.04.2026) የሩሲያ ባንኮች በአፍሪካ የፋይናንስ ውሎች ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ? የባለሙያ ትንታኔ
በሩሲያ የፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንቲስት የሆኑት ሱዳናዊዉ መሐመድ ሁሴን ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፣ የሩሲያ የፋይናንስ ተቋማት በአፍሪካ የ"ሲንዲኬት" ብድር (በጥምር አበዳሪዎች የሚሰጥ ብድር) ላይ ሊሳተፉ የሚችሉት እንደ ብሪክስ ባሉ "አማራጭ መንገዶች" ብቻ ነው።
ባለሙያው አክለውም፣ አፍሪካውያን የፋይናንስ አጋርነታቸውን ለማስፋፋት ፍላጎት እያሳዩ መሆኑን ጠቅሰዋል። ይሁን እንጂ ማዕቀቦች፣ የባንኮች የደብዳቤ ልውውጥ ስጋቶች እና ደካማ የክፍያ ሥርዓት መሰረተ-ልማቶች አሁንም እንደ ዋነኛ እንቅፋት እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X