https://amh.sputniknews.africa/20260402/3702868.html
የኦቲዝም ቀን በኢትዮጵያ፦ ማኅበራዊ መገለልን ድል የነሳው የ24 ዓመታት የጽናት ጉዞ
የኦቲዝም ቀን በኢትዮጵያ፦ ማኅበራዊ መገለልን ድል የነሳው የ24 ዓመታት የጽናት ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የ ሶቨርኒቲ ሶርስስ በልዩ መሠናዶው በኢትዮጵያ ዛሬ መጋቢት 24 ስለሚከበረው የዓለም የኦቲዝም ቀን ከእሌኒ ዳምጠው፣ የኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ አዜብ ገ/ስላሴ በማዕከሉ መምህር እንዲሁም የሺዕመቤት ዘለቀ፣ ከኦቲዝም... 02.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-02T20:19+0300
2026-04-02T20:19+0300
2026-04-02T20:19+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/02/3702709_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_328b070ceecb1a74841db705fea78539.jpg
የኦቲዝም ቀን በኢትዮጵያ፦ ማኅበራዊ መገለልን ድል የነሳው የ24 ዓመታት የጽናት ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
"ልጄ 10 ዓመት እስኪሞላት ድረስ እናቴ ከሶፋ ጋር እያሰረችልኝ እኔ መስተንግዶ እሰራ ነበር። 'ከእሷ ጋር አትሁኑ' ተብዬ ለማኅበረሰቡ መጥፎ ምሳሌ ተደርጌ ነበር፤ 'ትምህርት ያቆመችው እንዲህ ዓይነት ልጅ ወልዳ ነው' ይባላል። ጫናው እናቴን እስከመጨረሻው መቃብር ውስጥ እስኪከታት ደርሶ ነበር። [...] መጀመሪያ 'ከእሷ ጋር አትሁኑ' ተብዬ ለማኅበረሰቡ መጥፎ ምሳሌ ተደርጌ ነበር። ዛሬ ግን ልጄ ቦርሳዋን አዝላ ወደ ትምህርት ቤት ስትሄድ እናቴ 'በቃ ልጄ ዛሬ ከበሽታ ድናለች' ብላ ተደሰተች።አሁን ከአሁን በኋላ ምንም እስራት የለብኝም፤ እንደ ልጅነቴ መስራት፣ መማርና የምፈልገውን መሆን እንደምችል አውቄያለሁ።" — ስትል የኦቲዝም ዕክል ያለባት ልጅ ወላጅ እናት የሺእመቤት ዘለቀ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች ።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በልዩ መሠናዶው በኢትዮጵያ ዛሬ መጋቢት 24 ስለሚከበረው የዓለም የኦቲዝም ቀን ከእሌኒ ዳምጠው፣ የኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ አዜብ ገ/ስላሴ በማዕከሉ መምህር እንዲሁም የሺዕመቤት ዘለቀ፣ ከኦቲዝም ጋር አብራ የምትኖር ልጅ እናት ጋር ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዚህ የ ሶቨርኒቲ ሶርስስ በልዩ መሠናዶው በኢትዮጵያ ዛሬ መጋቢት 24 ስለሚከበረው የዓለም የኦቲዝም ቀን ከእሌኒ ዳምጠው፣ የኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ አዜብ ገ/ስላሴ በማዕከሉ መምህር እንዲሁም የሺዕመቤት ዘለቀ፣ ከኦቲዝም ጋር አብራ የምትኖር ልጅ እናት ጋር ተወያይተናል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/02/3702709_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_f4bc2868fef30d56ae09ef171431ae41.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የኦቲዝም ቀን በኢትዮጵያ፦ ማኅበራዊ መገለልን ድል የነሳው የ24 ዓመታት የጽናት ጉዞ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"ልጄ 10 ዓመት እስኪሞላት ድረስ እናቴ ከሶፋ ጋር እያሰረችልኝ እኔ መስተንግዶ እሰራ ነበር። 'ከእሷ ጋር አትሁኑ' ተብዬ ለማኅበረሰቡ መጥፎ ምሳሌ ተደርጌ ነበር፤ 'ትምህርት ያቆመችው እንዲህ ዓይነት ልጅ ወልዳ ነው' ይባላል። ጫናው እናቴን እስከመጨረሻው መቃብር ውስጥ እስኪከታት ደርሶ ነበር። [...] መጀመሪያ 'ከእሷ ጋር አትሁኑ' ተብዬ ለማኅበረሰቡ መጥፎ ምሳሌ ተደርጌ ነበር። ዛሬ ግን ልጄ ቦርሳዋን አዝላ ወደ ትምህርት ቤት ስትሄድ እናቴ 'በቃ ልጄ ዛሬ ከበሽታ ድናለች' ብላ ተደሰተች።አሁን ከአሁን በኋላ ምንም እስራት የለብኝም፤ እንደ ልጅነቴ መስራት፣ መማርና የምፈልገውን መሆን እንደምችል አውቄያለሁ።" — ስትል የኦቲዝም ያለባት ልጅ ወላጅ እናት የሺእመቤት ዘለቀ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች ።
በዚህ የ ሶቨርኒቲ ሶርስስ በልዩ መሠናዶው በኢትዮጵያ ዛሬ መጋቢት 24 ስለሚከበረው የዓለም የኦቲዝም ቀን ከእሌኒ ዳምጠው፣ የኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ አዜብ ገ/ስላሴ በማዕከሉ መምህር እንዲሁም የሺዕመቤት ዘለቀ፣ ከኦቲዝም ጋር አብራ የምትኖር ልጅ እናት ጋር ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox