በሰመራ ከተማ በ70 ሚሊዮን ብር የተገነባ የሁለተኛ ደረጃ የቁም እንስሳት የግብይት ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ሰብስክራይብ

በሰመራ ከተማ በ70 ሚሊዮን ብር የተገነባ የሁለተኛ ደረጃ የቁም እንስሳት የግብይት ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንደተናገሩት፣ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ከአስር በላይ ተመሳሳይ ማዕከላት በመላው ሀገሪቱ እየተገነቡ ነው።

ሀገሪቱ በዘርፉ እያካሄደች በምትገኘው ማሻሻያ፣ ከቁም እንሰሳት የውጭ ንግድ የምታገኘው ገቢ ከፍተኛ መሻሻል በማሣየት ባለፈው ዓመት 60 ሚሊዮን ዶላር ከነበረበት፣ ባለፉት ስምንት ወራት 39 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷን ጠቁመዋል ሲል ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ቪዲዮው፦ ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት የተከናወነውን የመረቃ መረሃ ግብርን ያሳያል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0