https://amh.sputniknews.africa/20260402/3701335.html
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዶሜ ገሮ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተመረቀ
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዶሜ ገሮ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዶሜ ገሮ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተመረቀበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ የተገነባው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ፣ 625 ኪሎ ዋት በማመንጨት ከ6ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመጪዎቹ 20... 02.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-02T18:09+0300
2026-04-02T18:09+0300
2026-04-02T18:56+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/02/3701671_0:5:1080:613_1920x0_80_0_0_e1ff926933dabe9d4d3cc845ff023df6.jpg
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዶሜ ገሮ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተመረቀበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ የተገነባው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ፣ 625 ኪሎ ዋት በማመንጨት ከ6ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመጪዎቹ 20 ዓመታት የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።የሚኒስቴሩ የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ሱልጣን ወሊ፣ በገጠራማ አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ በአደሌ ፕሮጀክት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ብድር በክልሉ ለመገንባት ከታሰቡት ዘጠኝ ፕሮጀክቶች ሰባቱ ተጠናቀው አገልግሎት እየሰጡ መሆናቸውን ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/02/3701671_128:0:952:618_1920x0_80_0_0_e7d21f0bc59168e2c1cb4146240ce66b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዶሜ ገሮ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተመረቀ
18:09 02.04.2026 (የተሻሻለ: 18:56 02.04.2026) ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዶሜ ገሮ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተመረቀበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ የተገነባው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ፣ 625 ኪሎ ዋት በማመንጨት ከ6ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመጪዎቹ 20 ዓመታት የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሚኒስቴሩ የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ሱልጣን ወሊ፣ በገጠራማ አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ በአደሌ ፕሮጀክት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ብድር በክልሉ ለመገንባት ከታሰቡት ዘጠኝ ፕሮጀክቶች ሰባቱ ተጠናቀው አገልግሎት እየሰጡ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ |