https://amh.sputniknews.africa/20260402/3699794.html
ኢትዮጵያ የታንዛኒያን አየር ኃይል ለማጠናከር ድጋፍ ለልታደርግ ነው - መከላከያ ሠራዊት
ኢትዮጵያ የታንዛኒያን አየር ኃይል ለማጠናከር ድጋፍ ለልታደርግ ነው - መከላከያ ሠራዊት
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የታንዛኒያን አየር ኃይል ለማጠናከር ድጋፍ ለልታደርግ ነው - መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያለውን ሰፊ ልምድና ጠንካራ አቅም በመጠቀም፣ የታንዛኒያን አየር ኃይል በሁሉም ዘርፎች ለመገንባት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ... 02.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-02T15:33+0300
2026-04-02T15:33+0300
2026-04-02T16:01+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/02/3700083_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_3a27a547c8926dabe700e72e373574c1.jpg
ኢትዮጵያ የታንዛኒያን አየር ኃይል ለማጠናከር ድጋፍ ለልታደርግ ነው - መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያለውን ሰፊ ልምድና ጠንካራ አቅም በመጠቀም፣ የታንዛኒያን አየር ኃይል በሁሉም ዘርፎች ለመገንባት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ በዳሬሰላም በተካሄደው የኢትዮጵያ–ታንዛኒያ የጋራ መከላከያ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ተገልጿል፡፡ በተለይም ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ የመከላከያ የልህቀት ማዕከላት የሰለጠኑና አሁንም በስልጠና ላይ ያሉ የታንዛኒያ ወታደራዊ መኮንኖችና ሙያተኞች፣ የሁለቱ አገራት ወታደራዊ ትስስር ማሳያ ሆነው ቀርበዋል ሲል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።የታንዛኒያ የመከላከያ ዘመቻና ስልጠና ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ኢብራሂም ሚካኤል ምሆና፣ ኢትዮጵያ ለታንዛኒያ መከላከያ ሠራዊት በስልጠና ዘርፍ የምታደርገው ድጋፍ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/02/3700083_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_ec75f67b55e7dd29f53950ea1954b257.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የታንዛኒያን አየር ኃይል ለማጠናከር ድጋፍ ለልታደርግ ነው - መከላከያ ሠራዊት
15:33 02.04.2026 (የተሻሻለ: 16:01 02.04.2026) ኢትዮጵያ የታንዛኒያን አየር ኃይል ለማጠናከር ድጋፍ ለልታደርግ ነው - መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያለውን ሰፊ ልምድና ጠንካራ አቅም በመጠቀም፣ የታንዛኒያን አየር ኃይል በሁሉም ዘርፎች ለመገንባት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ በዳሬሰላም በተካሄደው የኢትዮጵያ–ታንዛኒያ የጋራ መከላከያ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ተገልጿል፡፡
በተለይም ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ የመከላከያ የልህቀት ማዕከላት የሰለጠኑና አሁንም በስልጠና ላይ ያሉ የታንዛኒያ ወታደራዊ መኮንኖችና ሙያተኞች፣ የሁለቱ አገራት ወታደራዊ ትስስር ማሳያ ሆነው ቀርበዋል ሲል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።
የታንዛኒያ የመከላከያ ዘመቻና ስልጠና ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ኢብራሂም ሚካኤል ምሆና፣ ኢትዮጵያ ለታንዛኒያ መከላከያ ሠራዊት በስልጠና ዘርፍ የምታደርገው ድጋፍ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X