ኢትዮጵያ በዘጠኝ ወራት ውስጥ 1.2 ሚሊዮን የውጭ ጎብኚዎችን በመሳብ 2 ቢሊዮን ዶላር አግኝታለች - ቱሪዝም ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በዘጠኝ ወራት ውስጥ 1.2 ሚሊዮን የውጭ ጎብኚዎችን በመሳብ 2 ቢሊዮን ዶላር አግኝታለች - ቱሪዝም ሚኒስቴር

​የሚኒስቴሩ የፕሮሞሽን ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተሾመ ተክሉ እንደገለጹት፣ በተመሳሳይ ወቅት የሀገር ውስጥ ቱሪዝም እድገት በማሳየት ከ30 ሚሊዮን በላይ የሀገር ውስጥ ተጓዦች ለኢኮኖሚው ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ አስተዋጽኦ አድርገዋል።

የጎብኚዎች ቁጥር በቋሚነት እንዲጨምር እንደ “ገበታ ለሸገር”፣ “ገበታ ለሀገር” እና “ገበታ ለትውልድ” ያሉ ታላላቅ የመዳረሻ ልማቶች ያላቸውን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ተሾመ አንስተዋል።

መንግሥት እንደ ሐረር ጁገል እና የፋሲል ግቢ ያሉ ታሪካዊ ቅርሶችን የመጠገንና የመጠበቅ ሥራ ቅድሚያ በመስጠት፣ የባህል ቅርሶችን እየጠበቀ ለዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ያላቸውን ሳቢነት እንዲጨምር ማድረጉን ዋና ስራ አስፈጻሚው ለአገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0